ወደ ዕብራውያን
6፥10
የተወደዳችሁ ወገኖች,
በብዙ ድካም ቅዱሳንን በቅንነት እና በእውነተኛ ፍቅር ለብዙ አመታት ሲያገለግል, በረከት ሲሆን የቆየው እና አሁንም እየሆነ ያለው ወንድማችን ፓስተር አልአዛር ይባቤ እንደሚታወቀው ለአያሌ ቅዱሳን ራሱን በመስጠት ብዙ ነገር እያደረገ የኖረ የተወደደ ወንድማችን ነው :: ሆኖም በዚህ ሁሉ ውስጥ ለማናችንም ሳይታወቀን ለብዙ ጊዜ በጉዳት ቆይቷል::
አሁን ግን በአንዳንድ ቅዱሳን ተነሳሺነት ጎፈንድሚ ከፍተን እንድናግዘው ብዙ ጊዜ ጠይቀነው ባይፈቅድልንም የምናየውን አሁን ላይ ስራ መስራት የሚችልበት ሁኔታ ላይ ባለመሆኑ ችግሩን ለመቅረፍ, ለአገልግሎቱ እንዲያግዘው እና ከዚህ በፊት ስራ ላይ እያለ ለደረሰበት አደጋ ለጥርስ ህክምና ብቻ እስከ 10 ሺ ዶላር የተጠየቀ ስለሆነ የግድ ይህንን የጎፈንድሚ አካውንት ከፍተንለታል። ፍቅራችንን በስጦታችን እንድንገልጥ! የምንችልም በአካል በስልክ እንድናበረታታው ይህንም የጎፈንድሚ አካውንት ለሌሎች ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን::
Greetings to you all,
My name is Seid Ali. I’m fundraising to support Pastor Alazar’s vision of sharing the Gospel of Jesus Christ to the world. As we all know Pastor Alazar has been sharing the good news to the Ethiopian community over all the world in person and via the social media. He has been a blessing to all fellow Christians and many people came to know Christ in his ministry. Currently Pastor Alazar needs support to his ministry, medical and personal expenses. To be able to reach out effectively, reach out the gospel in abundance and to expand his ministry.
Kindly, I ask you to share this gofundme in your page and stretch your hands as well.

