Support Nardos Abebe Hospital expense

  • B
35 donors
0% complete

$4,765 raised of 27.8K

Support Nardos Abebe Hospital expense

Donation protected
የይድረሱልኝ ጥሪ፤
የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድን አባል የነበረው ውንድሜ ናርዶስ አበበ ባልፉት አራት አመታት በጠና ታሞ በሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ነብር፤ ሆኖም ግን ምንም ሊሻለው ባለመቻሉና በሀገር ውስጥ ሊረዳ ከሚቻልበት አቅም በላይ በመሆኑ ህክምናውን በውጭ ሃገር ሄዶ መታከም እንዳለበት አለዚያ ግን  በአጭር ጊዜ ውስጥ  ለህይወቱ እንደ ሚያሰገው  በሀኪሙ ተነግሮት በተሰጠው ሪፈራል መሰረት ወደ ኢንግሊዝ ሀገር ሄዶ ለመታከም እንዲችል  የወገን ደራሹ ወገን ነውና  የአቅማችሁን  እርዳታ እንድትለግሱት በእግዛብሄር ስም እማጸናለሁ

Organizer

ELSABETH DEMISSIE
Organizer
Dallas, TX
  • Medical
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee