In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, One God, Amen!
Dear brothers and sisters in christ.
Mekane Qidusan Abune Teklehaimanot and St George EOTC, founded in 2019 has been giving service in the Inland Empire until now.
By the grace of GOD ,on January 2025 we were able to purchase a church located at 3737 Blair Street Corona CA
The church is planning to build a multi purpose gathering hall .
In the name of our Righteous Father Abune Teklehaimanot and St George we invite you to participate in this great blessing by donating a minimum of $24 and or $23.
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን ከተመሠረተበት ከ2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በኢንላንድ ኤምፓየር በካሊፎርንያ አገልግሎቶችን እየሰጠ ቆይቶአል::
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን January, 2025 ከብዙ ድካም በውሀላ 3737 Blair Street Corona, CA ላይ የሚገኘውን ቤተ ክርስቲያን ለመግዛት በቅተናል::
ሆኖም የገዛነው ቤተክርስቲያን አነስተኛ በመሆኑና የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጥ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሌለን አነስተኛ አዳራሽ ለመስራት በእቅድ ላይ ነን::
እርስዎም ከበረከቱ ለመሳተፍ $24 በጻድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ስም $23 በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ይለግሱን ዘንድ በትህትና ጥርያችንን እናቀርባለን::
Organizer
M
Makane Oidusan Abune Teklehaimanot EOT Church in the Inland Empire
Beneficiary

