Support Keraniyo Medehanealem Church's New Home

  • T
  • N
25 donors
0% complete

$6,368 raised of $500K

Support Keraniyo Medehanealem Church's New Home

Tax deductible
የቀራንዮ መድኃኔዓለም የኢ/ ኦ/ ተ/ቤ/ ክርስቲያን በኦሬንጅ ካውንቲ
የቀራንዮ መድኃኔዓለም የኢ/ ኦ/ ተ/ቤ/ ክርስቲያን በኦሬንጅ ካውንቲ ደቡብ ካሊፎርኒያ የመጨረሻ የሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ግዢ ሂደትና ኦርቶዶክሳዊ ገጽታ እንዲኖረው የማድረግ ሥራ ላይ በመሳተፍ የበኩልዎትን አስተዋጽኦ ያድርጉ "እኔም እልሃለሁ አንተ ጴጥሮስ ነህ በዚችም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ የገሃነም ደጆችም አይችሏትም።" የማቴዎስ ወንጌል 16፥18 ለአለፉት አሥራ ሦስት ዓመታት የቀራንዮ መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ በኦሬንጅ ካውንቲ በክራይ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ ለአካባቢው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት ከብዙ ውጣ ውረድና ያላሰለሰ ጥረት በኋላ በፈጣሪያችን እግዚአብሔር ቸርነት የግዥ ሂደቱ ወደ መጨረሻ ላይ የደረሰውን የሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ቁልፍ ለመረከብ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል። ለዓመታት የያዝነው ራእይ እውን እንዲሆን የበኩልዎን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን አናቀርባለን። የቤተ ክርስቲያናችንም ዋና ዋና ራእይ በየ ጊዜው በስደት ወደ ምድረ አሜሪካ የመጡትን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን እምነት ተከታዮችን ልጆቻቸውንና እዚህ አገር የተወለዱም ሆነ የሚወለዱ ሕፃናትን በቤተ ክርስቲያናችን ሕግና ሥርዓት መሠረት የሃይማኖታቸውን ምስጢር አውቀውና ፈርሐ እግዚአብሔር ኖሮአቸው እንዲኖሩ፤ የሀገራቸው ኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ወግ ሥርዓት፤ ታሪክና መልክአምድር አውቀው እንዲያድጉ፤ ከዚህም አገር ተምረው የሚያገኙትን የሳይንስ እና ቴክኒዮሎጂ እውቀት እንዴት ለቤተ ክርስቲያናችንና ለሀገራቸን ጥቅም ሊያውሉ እንደሚችሉ እውቀት እንዲቀስሙ፤ ብሎም የቤተ ክርስቲያናችን ተረካቢዎች እንዲሆኑ ማድረግ ነው ። በመሆኑም በዚህ ትውልድን በኦርቶዶክሳዊ ዕምነት ጽኑ መሠረት ላይ የማቆምና የቤተ ክርስቲያንና የታሪክ አደራ ተረካቢዎች እንዲሆኑ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት በበኩልዎት ዛሬውኑ ይደግፉ። የሚያሳርፉት አሻራ ምንጊዜም ትውልድ ሁሉ ያስታውሰዋል።

Keraniyo Medehanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Orange County

"…And I tell you that you are Peter, and on this rock, I will build my church, and the gates of Hades will not overcome it."
— Matthew 16:18

For the past thirteen years, Keraniyo Medehanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Orange County has been serving the local Orthodox Tewahedo Christian community while operating in rented buildings. After years of ups and downs and relentless efforts, by the grace of our God, we have now reached the final chapter in acquiring a permanent church building. The purchasing process has reached its final stage, and we are now on the verge of receiving the keys to our new church building.

We call upon you to take part in this historical moment and contribute to making our long-held vision a reality.

Our Mission and Vision
The primary goal of our church has always been to serve Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians who have migrated to the United States, ensuring that their children—both those born here and those yet to be born—grow up in the faith, knowing and upholding its sacred traditions.

Through the teachings and structure of our church, we aim to:

  • Instill the fear of God and strengthen the faith of our children.

  • Teach them about Ethiopian language, culture, customs, history, and heritage.

  • Provide them with knowledge on how to utilize modern science and technology for the benefit of the church and their homeland.

  • Prepare them to become leaders and guardians of our church and history.

Your Support Matters
By contributing today, you are helping to secure a strong Orthodox foundation for future generations and to preserve our faith and traditions in this new land. The donations you make today will be remembered by generations to come.

May God bless your generosity!

Organizer

K
Keraniyo Medehanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in OC (Kmeotcoc)
Beneficiary
  • Faith
  • Tax deductible

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe