
Support Henok's Family in Their Time of Grief
Donation protected
ሄኖክ ዳዊት ተወልደ ን አስክሬን ወደ ሀገር ቤት ለማምጣት እርዳታ!
ውድ ወዳጆቻችን፣
በምስራቅ ቻይና ጂያኦቶንግ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ትምህርት እየተማረ ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት ሄኖክ ዳዊት ተወልደ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ስናካፍል በትልቅ ሃዘን ውስጥ ሆነን ነው ። ሄኖክ ዳዊት በቅርቡ በናንቻንግ ከተማ ከምስራቅ ቻይና ጂያኦቶንግ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሲሆን በሁለተኛ ዲግሪ በInternational Trade ለመመረቅ በትጋት እየተማረ ነበር።
በሚያሳዝን ሁኔታ ሄኖክ ዶርም ውስጥ እያለ በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለይታል፡፡ እናቱ አስናቀች ዘነበ (ቹቹ) እሱን ለማስተማር ብቻዋን ከፈተኛ ዋጋ የከፈለች ቢሆንም እጀግ ብዙ ድካምዋና ልፋትዋ ታሳክቶላት ልጅዋን ለማየት አልታደለችም፡፡ አሁን፣ የሄኖክን አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ ለመስመጣት ብትፈልግም የተጠየቀው ዋጋ እጀግ ከፍተኛ ስለሆነ ወጪው ለመሸፈን በራሷ አቅም የማትችለውን ሰለሆነ መላውን ወገኖችዋን እርዳታ ለመጠየቅ ተገዳለች፡፡ ሄኖክን ወደ ቤት ለማምጣት እንዲረዳን የእርስዎን ድጋፍ እንፈልጋለን።
እንዴት መርዳት ትችላላችሁ
- ማንኛውም ትልቅም ይሁን ትንሽ መዋጮ የሄኖክን አስከሬን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እና ቀብራቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ለማዘጋጀት የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ይረዳል።
- እባክዎትን ይህን ጎ ፈንድ ሚ ለሌሎች በማካፈል መልእክቱን ለማዳረስ እና ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ያድርጉ።
- ጸሎታችሁ፣ እና ማበረታቻዎ አይለያቸው።
ይህ ለሄኖክ ቤተሰብ በተለይም ለእናቱ የማይታሰብ አሳዛኝ ክስተት ነው። አንድ ላይ፣ ሸክሟን ማቅለል እና የሄኖክን ትውስታ ወደ ትውልድ አገሩ በመመለስ እናከብራለን።
በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ላሳዩት ደግነት እና ልግስና ከልብ እናመሰግናለን።
ከምስጋና ጋር፣
ዳንኤል ቃዲ አብደላ እና አበበ ስነ ገ/ጊዮርጊስ
(አስተባባሪዎች)
*********************************************
Dear Friends and Supporters,
We are heartbroken to share the sudden passing of Henok Dawit Tewelde, a young Ethiopian student studying in China. Henok recently graduated with his first degree from East China Jiaotong University in Nanchang City and was working hard on his second degree in International Trade.
Tragically, Henok passed away in his dormitory, leaving his family and loved ones devastated. His mother, Asnakech Zenebe (Chuchu), is a single mom who gave her all to support his education and future. Now, she is facing the heavy burden of bringing Henok’s body back to Ethiopia for a proper burial, something she cannot afford on her own. So We need your support to help bring Henok home.
How You Can Help
- Donate: Any amount, big or small, will help cover the costs of repatriating Henok’s body and arranging his burial in Ethiopia.
- Share: Please share this GoFundMe with others to spread the word and reach more people.
- Support: Your prayers, kind words, and encouragement mean so much to Henok’s grieving family.
This is an unimaginable tragedy for Henok’s family, especially his mother. Together, we can ease her burden and honor Henok’s memory by bringing him back to his homeland.
Thank you for your kindness and generosity during this difficult time.
With Gratitude,
Daniel K. Abdela and Abebe Sine Gebregiorgis
(Coordinators)
Organizer
Abebe Sine Gebregiorgis
Organizer
Katy, TX