
Support Hateta to Spread Knowledge and Information
Donation protected
ይድረስ ለተከበራችሁ ወገኖች፥ ሐተታ ቻነል የታፈኑን ሐቆች፣ የተደበቁን እውነቶች በማሰራጨትና አማራውን ሕዝባችን እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያን የህልውና አደጋ ውስጥ የጣሉን ሐሳዊ ትርክቶች በመታገል ሥራ ላይ ተሠማርቶ ይገኛል። አንዱና ዋናው ዓላማችን ሕዝባችንን ለስቃይ የዳረጉን የሐሰት ትርክቶች በማስረጃ በማጋለጥና ሐቁን በማሳወቅ በሕዝባችን ላይ የተከፈተውን የጥላቻ ዘመቻ በዕውቀት ብርሃንና በእውነት ልሳን መከላከል ነው። ለዚሁ ምክንያት ወደ ሳተላይት ወጥተን ወደ ብዙሃኑ ለመድረስ እናቅዳለን። ልዩልዩ ዘጋቢ ፊልሞችን እና ሕዝብን በአስተሳሰብ የሚያደራጁ ትንታኔዎችን እናሰራጫለን። ሐተታን በመደገፍና በማጠናከር የሥነ ልቡናውን ትግል ይቀላቀሉ።
Dear Hateta supporters: we've been engaged in the work of creating content with credible information to disseminate the suppressed facts and hidden truths, and challenging and dismantling false narratives that hurt the livelihood and image of Amhara people. One of our main objectives is to spread the truth using credible sources by exposing the false narratives that have caused our people to suffer for decades. We're also working to publish documentaries and analytical content about our people's history, identity, current struggle, and future hope. Join the intellectual struggle by supporting our important project.
Organizer
Tedla Melaku
Organizer
Alexandria, VA