- R
- N
አስቸኳይ ነዉ ፣ ጊዜ ሳይቀድመን ልጃችን ከካንሰር ጋር በምታደርገው ትግል እርዱን።
ልጃችን ሃናን ገና 23 ዓመቷ ነው። በዚህ ዕድሜዋ በሕይወት በመቆዬትና ባለመቆዬት ትግል ውስጥ እወድቃከሁ ብላ አንድም ቀን አስባ አታውቅም። ነገር ግን ካንሰር ሌላ ዕቅድ ነበረውና ከወራት በፊት ሊምፎማ በተባለ ነቀርሳ የመጠቃቷን አስደንጋጭ ዜና ሰማን። ሕክምናም አስጀመርናት።
ከባድ ፈተናዎች ቢያጋጥሟትም ፣ ሃናን ግን ተስፋ አልቆረጠችም። ብዙ ታገለች። ሆኖም ነቀርሳው ድኗል ከተባለ በኅዋላ ማገርሸቱን ሰማንና ላጣዳፊ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር መሄድ አንደሚኖርባት ተነገረን። በውጪ ሀገር ለካንሰር ህክምናው አንድንከፍል የተጠየቅነው ገንዘብ ግን እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ መክፈል አልቻልንም። ስለዚህ በፈተና ውስጥ አንገኛለን።
ውድ ወገኖቻችን ፣ እርዳታችሁን ለመጠየቅ ተገደናል። አነሰ ሳትሉ በቻላችሁት መጠን በገንዘብ ብትረዱን ፣ የልጃችንን ሕይወት ለመታደግ በምናደርገው ትግል ላይ ያግዘናል። በገንዘብ ልታገዙ ካልቻላችሁ ፣ ታሪክዋን ለሌሎች በማካፈል (share በማድረግ) አግዙን ፣ በፀሎታችሁም አስቧት።
ለልግስናችሁ ከልብ አናመሰግናለን። ፈጣሪ አብዝቶ ይደግፋቹ።
አስተባባሪዎች:-
መሐመድ ኢብራሕም ፣ እዮብ ካሚል ፣ ሀያት ካሚል ፣ ዮሐንስ ግርማ እና ሲሳይ ረጋሳ
Urgent: Help Our Child Beat Cancer Before Time Runs Out
Her name is Hanan Esmail, and she's only 23 years old. She never thought she'd be fighting for her life at this age, but cancer has other plans. Despite the overwhelming challenges, she's staying strong and holding onto hope.
Just a few months ago, she received the devastating news: she has lymphoma. The grueling chemotherapy and radiation treatments have left her exhausted, nauseous, and weakened. But she refuses to let cancer define her.
To make matters worse, she had to travel abroad for treatment and check-ups, adding to her financial burdens. Now, she's facing a desperate situation; shes struggling to afford the medication and care that she desperately need to survive.
That's why she's reaching out to you, dear friends and strangers, to ask for your help. Every donation, no matter how small, brings her closer to beating cancer. If you can't donate, please share her story with others - your kindness and support mean everything to us.
Time is of the essence. Your help can make all the difference. Please, help Hanan fight this battle and give her a chance to live the life she deserves.
Thank you from the bottom of our hearts for your compassion and generosity.
Organizers:
- Eyob Kamil
- Mohammed Ebrahim
- Hayat Kamil
- Yohannes Girma
- Sisay Regassa

