
Support Eyosaft Berhanu Zewde's Road to Recovery
Donation protected
Dear Family and Friends,
We’re rallying together to support our brother, Eyosaft Berhanu Zewde. Eyosaft’s journey of serving God began at the tender age of 14, marked by a profound dedication and an unyielding spirit. In 2012, at just 21, Eyosaft survived a devastating car accident—a miraculous event that strengthened his resolve to dedicate every remaining moment to God's glory.
Over five years ago, Eyosaft founded the Gospel to All Creation International Church in Dallas, Texas. His passion didn’t stop there; he also established the Gospel to All Creation Ministry in Ethiopia, reaching out to those in dire need of hope and faith. Three years ago, he ventured into the trucking business to support these sacred missions.
Despite numerous challenges, Eyosaft’s love for spreading the Gospel led him to hold 14 conferences in remote, war-stricken cities of Ethiopia. These gatherings were entirely self-funded, covering costs for his team such as food, hotels, transportation, and every other necessary expenses. His unwavering commitment to spreading the message of Jesus Christ has touched countless lives, bringing many to accept Jesus Christ as their personal savior.
On July 11th, Eyosaft faced another life-threatening event—a truck wreck that could have been fatal. By God's grace, he survived, but his health now demands extensive follow-ups, treatments, and a long road to recovery before he can return to his vital work. We firmly believe that God will sustain him, ensuring that Eyosaft's divine purpose on this earth is fulfilled.
The semi-truck involved in the accident was insured only for liability. The vehicle was irreparably damaged, leaving Eyosaft with the full financial burden of its repair or the daunting task of repaying the loan, $123,375.00.
Eyosaft’s dedication to God’s work has never wavered, despite the trials and tribulations he has faced. His story is one of unwavering faith, resilience, and a heart wholly dedicated to serving others. Now, in his time of need, we have established a GoFundMe campaign to provide financial support for Eyosaft. Those of you who lives in Ethiopia, you can support Eyosaft through commercial bank of Ethiopia
Account name: Eyosaft Berhanu Zewde
Account number: 1000223835078
Commercial Bank of Ethiopia
We humbly ask for your fervent prayers for his complete healing and the best possible treatment. Please also pray for strength and resilience for Eyosaft and his family as they navigate this challenging ordeal.
Galatians 6:2 reminds us: "Bear one another’s burdens, and so fulfill the law of Christ." Let us come together to lift the burdens of our dear brother.
Thank you for your love, prayers, and support. May God bless you abundantly!
******************************************
ውድ ቤተሰብ እና ጓደኞች ፣
በአሁኑ ሰአት ወንድማችንን ኢዮሳፍጥ ብርሀኑ ዘውዴን ለመርዳት በመዘጋጀት ላይ እንገኛለን:: ኢዮሳፍጥ እግዚአብሔርን የማገልገል ጉዞ የጀመረው በ14 ጨቅላ አመቱ ሲሆን ይህም በጥልቅ ውሳኔና እና በማይታክት መንፈስ ነው። እ.ኤ.አ. በ2012፣ ገና በ21 አመቱ፣ ኢዮሳፍጥ ከአሰቃቂ የመኪና አደጋ ተረፈ—ይህ ተአምራዊ ክስተት የቀረውን ጊዜ ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ያጠናከረ ነበር።
ከአምስት ዓመታት በፊት፣ ኢዮሳፍጥ ጋስፕል ቱ ኦል ክሬሽን ኢንተርናሽናል ቸርች በዳላስ፣ ቴክሳስ አሜሪካ ላይ አቋቋመ። ፍላጎቱ በዚያ አላቆመም; እንዲሁም ተስፋ እና እምነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች የክርስቶስ ወንጌልን ለማድረስ በኢትዮጵያ ጋስፕል ቱ ኦል ክሬሽን ሚኒስትሪ ከሁለት አመት በፊት አቋቁሟል።
ከሦስት ዓመታት በፊት፣ እነዚህን የተቀደሰ ተልእኮዎች ለመደገፍ በጭነት መኪና ንግድ ሥራ ተሰማርቷል።
ብዙ ፈተናዎች ቢያጋጥሙትም፣ ኢዮሳፍጥ ወንጌልን ለማስፋፋት ያለው ፍቅር በሩቅ፣ በጦርነት በተመታች የኢትዮጵያ ከተሞች 14 የወንጌል ስርጭት ኮንፍራንሶችን እንዲያካሂድ አድርጎታል። እነዚህ ኮንፍራንሶችን ሙሉ በሙሉ ኢዮስፍጥ ትራክ እየሰራ ባጠራቀመው ገንዘብ የተሸፈኑ ሲሆን ለምሳሌ አብረዉት የሚያገለግሉትን የአገልግሎት ቡድን ጨምሮ ምግብ፣ አልጋ፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች አስፈላጊ ወጪዎችን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ነበር በደስታ ያገለገለው። የኢየሱስ ክርስቶስን መልእክት ለማዳረስ ያለው የማያወላውል ቁርጠኝነት ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ህይወቶችን ነክቷል፣ ብዙዎች ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቸው እንዲቀበሉ አድርጓቸዋል።
በጁላይ 11፣ ኢዮሳፍጥን ለሁለተኛ ጊዜ ለሞት ከሚያደርስ የከባድ ጭነት መኪና አደጋ እግዚአብሔር በታምራት እና በቸርነት በሕይወት አትርፎታል:: ነገር ግን ኢዮሳፍጥ ከዚህ በፊት ካደረገው ቀዶ ጥገና ጋር ተጨምሮ አሁን የደርሰበት አደጋ ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እና ወደ ስራ እንደዚሁም ወደ ሚወደው አገልግሎቱ ለመመለስ ሰፊ ክትትል፣ ህክምና እና ረጅም የማገገም መንገድ ይፈልጋል። ኢዮሳፍጥ በዚህ ምድር ላይ ያለው መለኮታዊ ዓላማ እኪፈፀም ድረስ እግዚአብሔር ከክፉ እንደሚጠብቀው በጽኑ እናምናለን።
በጊዜው ትራኩ የነበረው ላይቢሊቲ ኢንሹራንስ (liability insurance) ብቻ በመሆኑ እና በአደጋው ምክኒያት ትራኩ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ በመሆኑ ተሽከርካሪው ሊስተካከል በማይችል ሁኔታ ተጎድቷል፣ ይህም ኢዮሳፍጥን የጥገናውን ሙሉ የገንዘብ ሸክም ወይም ብድሩን $123,375.00 የመክፈል ከባድ እና ከአቅሙ በላይ የሆነ ኃላፊነት ላይ ጥሎታል። ከዚህም በተጨማሪ አሁን ያለበት የጤንነት ሁኔታ ምንም ዓይነት ስራ ለመስራት አለመፍቀዱ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበታል። ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ኢዮሳፍጥን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መደገፍ ትችላላችሁ
ስም: ኢዮሳፍጥ ብርሀኑ ዘውዴ
ቁጥር:1000223835078
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በዚህ ሁሉ ነገር ኢዮሳፍጥ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በማለት በምስጋና ተሞልታል:: የኢዮሳፍጥ ህይወት ፈተናዎች እና መከራዎች ቢኖሩትም ለእግዚአብሔር ሥራ የሰጠው ራስን መሰጠት መቼም ቢሆን አልተለወጠም። የእሱ ታሪክ የማይናወጥ እምነት፣ ጽናት እና ሌሎችን ለማገልገል ሙሉ በሙሉ የተሰጠ ልብ ነው። አሁን፣ በችግር ጊዜ፣ ለኢዮሳፍጥ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የ GoFundMe ዘመቻ አቋቁመናል።
ፍፁም ፈውስ እና የተሻለ ህክምና እንዲሰጠው የእናንተን ጸሎት በትህትና እንጠይቃለን። እባካችሁ ለኢዮሳፍጥ እና ቤተሰቡ ይህን ፈታኝ ፈተና ሲሄዱ ብርታትን እና ጽናትን እንዲሰጣቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር እንዳሳሰባቹ መጠን በገንዝብም እንድትደግፉት በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ገላትያ 6:2 “ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።” በማለት ያሳስበናል። የወንድማችንን ሸክም ለማንሳት እንሰባሰብ።
ስለ ፍቅራቹ፣ ጸሎታቹ እና ድጋፋቹ እጅግ አርገን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!!!
Ministry
Truck accident in Texas, July 2024
First car accident in Ethiopia, 2012

http://www.youtube.com/@eyosaftberhanu
Organizer
Nardos Zewde
Organizer
Flower Mound, TX