
Support Agere Teferi's Kidney Transplant
Donation protected
እኔ ፍሬ አንዳርጌ እባላለሁ . በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እናቴ ወ/ሮ አገሬ ተፈሪ ይባላሉ። የዛሬ ሦስት አመት ግድም ሁለቱም ኩላሊቶቿ መስራት አቁመው በዲያሌሲስ ሕክምና ክትትል ላይ የነበረች ሲሆን; አሁን ላይ የቤተሰብ አባል የሆነ ግለሰብ አንድ ኩላሊቱን ሊሰጣት ተስማምቶ በህንድ ሃገር ንቅለ ተከላውን ለማድረግ ሁሉ ቅድመ ዝግጅት ያለቀ ሲሆን; ለሕክምናው የሚበቃ በቂ ገንዘብ ስለተቸገርን እንተ ቅን ልቦች ጋር መጥቼ በእግዚያብሔር ስም የቻላችሁት እንድትተባበሩኝ ስል እማፀናለሁ ::
My name is Firey Andarge. The woman depicted in the photo is Mrs. Agere Teferi. Three years ago, both of her kidneys ceased functioning, necessitating dialysis treatment. Currently, a family member has graciously agreed to donate one of their kidneys to her, and all arrangements have been made for the transplant procedure in India. However, we are facing financial difficulties in covering the expenses for the treatment. I earnestly implore you to lend your support with genuine compassion and assist us in the name of God.
Organizer
FIREY AYELE
Organizer
Las Vegas, NV