
Support Abdulkaf Abdela's family
Donation protected

አቶ Abdulkaf abdela አብዱልካፍ አበደላ በኮሎራዶ ስቴት በዴንቨር ከተማ ነዋሪ የሆነ በደረሰባችው ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም ትላንት October 5, 2020 ሕይወታቸው አልፉአል። ይህ ወንድማችን ባለትዳርና የ4 ልጆች አባት ሲሆን ቤተሰቡን የዛሬ 3 አመት ወደ ዴንቨር አምጥቶ ሲያስተዳድር የቆየ ቢሆንም በጣም የሚያሳዝንነው ጉዳይ ባለቤቱ ስራ ሰርታ የማታውቅና ልጆቻቸውን በማሳደግ ላይ ስትገኝ ነበር የገቢ ምንጩዋም ባለቤቱዋ ሰርቶ የሚያስገባው ገቢ ነበር። በአሁኑ ስአት ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች። ለወገን ደራሽ ወገን ነውና እባካችሁ ይችምትችሉትን እንተባበር።
During this critical situation, I would like to thank my brother Robel G Dinku for his support in helping me and my children with everything we need. He is also helping us get the gofundme account known to every one of my husbands friends. Robel has always been with my husband and my side since I came to the US.
(720) [phone redacted]
Organizer and beneficiary
Shifa Ekeram Yasin
Organizer
Aurora, CO
Robel Dinku
Beneficiary