Social Support for Humanitarian Aid Ethiopia
Donation protected
ለሃገራችንና ለወገናችን አለን በማለት ደጀንነታችንን እንግለጽ!!
ህውሃት መራሹ የሽብር ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ በከፈተው ኢስብአዊ አረመኔ ጥቃት መንግስት ይህንን ሽፍታ ቡድን አመራሮች ይዞ ለህግ ለማቅረብና ህግና ስርአትን ለማስከበር ህጋዊ እርምጃ በመውስድ ላይ ነው:: መንግስት ይህን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው በህውሃት ስግብግብ አመራሮች ማቆሚያ ያጣ ትንኮሳና ሃገር የማተራመስ የሽብር አጀንዳ ተገዶ መሆኑ የሚታወቅ ነው::
ሰለሆነም ሰብአዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎቻችን አስፈላጊውን የሰብአዊ እርዳታ ለማድረግ ኢትዮጲያዊያን ሁሉ አስፈላጊውን ትብብር እንድናደርግ ጥሪያችንን እናቀርባለን!!
የኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን የዲያስፓራ ካውንስል
Let us show our solidarity to our people and our country Ethiopia!!
The TPLF criminal group has been engaged in destabilizing the country, instigating conflicts, massacring civilians, and gross human rights violations. As a result, the Federal Government is compelled to launch an operation to bring suspects to justice and ensure law and order in the Tigray Region.
To this end, we call upon Ethiopians, Ethiopian origins across the world, and friends of Ethiopian people to support and show solidarity to civilians in need of humanitarian help due to the current situation.
Ethiopian and Ethiopian Origin Diaspora Advisory Council

Organizer
Ethiopian Diaspora Advisory Council
Organizer
Antwerp, VLG