![Main fundraiser photo](https://images.gofundme.com/p4HrL2ds-l9MWDF_I-jBtTbIsV8=/720x405/https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/47267940_1586372826462948_r.jpeg)
Help with Funeral Cost
May HE Rest in Peace.
One of our beloved community member/Sister Tsegereda Haile has lost her only Son Michael Andebirhane Markos to cancer.
Michael, 36, third year student at The University of Arizona was a healthy, Vibrant athlete who ran several Marathons. He loved Life, his family, his community and found joy and gratification in helping others.
Michael Andebirhane Markos battled cancer for the past 3 years and lost his fight at 3 a.m. on April 8/2020.
In this difficult time we ask you to help the family with funeral cost.
If you have any Questions please contact
Faben at [phone redacted]
Thank you
********************************************************
ኣባል ኮምንቲ ሚነሶታ ሓፍትና ጽገሬዳ ሃይለ ሓደ ወዳ ሚካኤል ዓንደብርሃን ማርቆስ ብካንሰር ዓሪፍ ኣሎ
ሚካኤል ወዲ 36 ዓመት ተማሃራይ 3 ዓመት ዩንቨርስቲ አሪዞና ብዓል ሙሉአ ጥዕናን እስፖርተኛን ኣብ ቡዙሕ ማራቶን ጕያ ዝተሳተፈ ኢዩ
ሚካኤል ንዝሓለፈ 3ዓመት ብካንሰት ክሳቀ ድሕሪ ምጽናሕ ሎሚ ለይቲ ሰዓት 3 ወጋሕታ ዓሪፍ 4/8/2020
ኣብዚ ሕማቅ እዋን ንመቕበሪ ዝከዉን ሓገዝ ንሓትት ስለዘለና ኩሉኩም የህዋት ሓገዝኩም ብትሕትና ንሓትት
ንሓበሬታ ብ [phone redacted] ንፈበን ኣዛርቡ
የቀንየልና ሕሰም ኣይትርከቡ
***********************************************************
እህታችን ጽጌረዳ ኃይሌ አንድ ወንድ ልጇን ሚካኤል አንደብርሃን ማርቆስን በካንሰር
ምክንያት አጥታለች።
ሚካኤል አንደብርሃን በ አሪዞና ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ፣ ጤነኛና ማራቶን ሯጭ የነበረ ጠንካራ የ36 ዓመት ስፖርተኛ ነበረ። ሚካኤል አንደብርሃን ማርቆስ ህይወትን፣ ቤተሰቡን እና ማኅበረሰቡን የሚወድ እና ማንኛውንም ሰው የሚረዳ ጥሩ ሰው ነበር።
ሚካኤል አንደብርሃን ባደረበት የካንሰር በሽታ ለ3 ዓመት ሲታገል እና ሲታከም ቆይቶ ዛሬ መጋቢት 30 ከለሊቱ 3AM ላይ ወደ ፈጣሪውና የዘላለም ቤቱ አርፏል።
በዚህ ከባድ ግዜ ለቀብሩ እርዳታ ስለሚያስፈልግ በምንችለው ሁሉ ቤተሰቡን እንርዳ።
ለማንኛውም ጥያቄ ፌበን ጋር በ [phone redacted] ይደውሉ።
እናመሰግናለን።