Main fundraiser photo

Help to save my miracle baby

Donation protected
ALL BENEFITS WILL BE TRANSFERRED TO HENOK TSEGAYE

Dear family and friends :

My name is Belay Chala, I am organizing a campaign to raise fund for my childhood friend HENOK TSEGAYE. His baby daughter is diagnosed with Congenital Heart Disease that needs urgent surgical intervention abroad to save her life. . Please let's come together and show kindness and generosity.

Below is his message to us all

It's with heavy hearts and great sadness that I come to you begging and pleading to save my five-month-old miracle daughter Samhal. My wife and I were extremely excited when we heard the news that we were expecting a baby girl. That news soon turned out to become the worst day of our lives when the doctor told us that she was born with congenital defects of the heart. There was nothing that can be done for her in Ethiopia due to a lack of medical know-how.

My daughter's survival depends upon going out to advanced countries to get treated. I do not have the means to provide her with that care. Please help me with any amount you can give to assist us in giving her a fighting chance of survival I and my family will be forever grateful and indebted to all the kindness.

GOD BLESS ALL OF YOU AND YOUR FAMILY

ውድ ወገኖቼ

እባካችሁን የአምስት ወር ሴት ልጄን አድኑልኝ

የአምስት ወር ተአምር ልጄን ሰምሃልን ለማዳን እየለመንኩ እና እየተማጸንኩ ወደ አንተ የመጣሁት በከባድ ልቤ እና በታላቅ ሀዘን ነው። እኔና ባለቤቴ ሴት ልጅ እየጠበቅን ነው የሚለውን ዜና ስንሰማ በጣም ተደሰትን። ይህ ዜና ብዙም ሳይቆይ በሕይወታችን ውስጥ በጣም አስከፊው ቀን ሆኖየተቀየረው ሐኪሙ የተወለደችው በልብ ጉድለቶች ውስጥ እንዳለች ሲነግሩን ነው።

እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው የልብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ውሱንነት ምክንያት የጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድም የልብ ህሙማን ማዕከል በድጋሚ እንድትመረመር አድርገው በአፍጣኝ ፮ ወራት ሳይሞላት ቀዶ ጥገና ካልተደረገላት በህይወት መቆየት እንደማትችል ነግሩን

ወገኖቼ እንዴት ብለን የፈጣሪ ስጦታ ልጃችንን ቁጭ ብለን ስትሞትብን እንጠብቅ? እፍዚኣብሄር ቢፈቅድ የሰው ዐይን ብናይና ልመናም ቢሆን ገብተን አናድናታለን ብለን ወገኖቻችንን ተማምነን ይኸው አደባባይ ወጥተናል፥ አግዚኣብሄር በኛ የደረሰ በጠላታች ሁም ላይ አያድርስ እባካችሁን እርዱንና የፈጣሪን ድንቅ ስራ አንመስክር::

ስለምታደርጉልን መልካምነት ሁሉ አሱ ቸር የሆነ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ

አባትዋ ሄኖክ ጸጋዬ
አናትዋ ሊያ



እኔ ሥራዬ ፓሊስነት ነው። ባለቤቴ ደግሞ የቤት እመቤት ናት።

እናንተ ልበ ደጋጎች
ልጄን ተረባርበን #እናድናት

ምንም ማድረግ ካልቻልን
ይህንን መልዕክት #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላት

#ስልክ
0911341161 - ሔኖክ (አባት)
0979052545 - ሊያ (እናት)
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Belay Chala
    Organizer
    Greenbelt, MD

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee