
Support Saint Gabriel EOT Monastery
"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፡፡" ነህ 2÷20
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቴክሳስ ሀገረ ስብከት አሁን በኸርቪንግ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዋሴ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በእግዚአብሔር ቸርነት እያደገ፣ አገልግሎቱ እየሰፋ፣ እና እየተጠናከረ መጥቷል።
በመሆኑም የአሁኑ ሕንፃ ለሚመጣው ምዕመናን በቂና አመቺ ስላልሆነ ሌላ ከፍ ያለ ህንፃ ለመግዛት በምናደገው ጥረት የበኩልዎን እንዲተባበሩን በሥላሴዎች ስም በአክብሮት እንጠይቃለን።
እዚህ ለተባበራችሁን እናም በልዩ ልዩ መንገድ ለገዳሙ ድጋፍ ያደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።
Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahido Monastery(Wase Gabriel) established in 2002 has outgrown its current building in Irving, TX.
The funds raised will be used towards purchasing new church.
Thank you in advance for your generosity. May the blessings of God be upon you.
የገዳሙ አስተዳደር
Organizer
Saint Gabriel Monastery
Organizer
Irving, TX
Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
Beneficiary