Main fundraiser photo

በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሙሉ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት እርዳታ

Tax deductible
“ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መስዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።” ዕብ 13:16

በሰሜን አሜሪካ 11 ዓመታትን ያስቆጠረው የሙሉ ወንጌል አማኞች ህብረት ኔትወርክ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት የተስፋ ብርሃን ሆኖ ቆይቷል። በገጠር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት የአምልኮ ቦታ እንዲኖራቸው ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ አብያተ ክርስቲያናትን በማሰልጠን፣ ወንጌልን በማስፋፋት እና ጠቃሚ ግብአቶችን በማሟላት ግልጋሎትን ሰጥተናል።

ዛሬ ያለንበት ወቅት አብያተክርስቲያናት በልዩ ልዩ ሁኔታ ውስጥ የሚያልፉብት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን፣ በመሆኑም የገንዘብ ድጋፍዎ ያስፈልገናል- የልገሳ አገልገሎት ከእርዳታ በላይ ህይወት አድን አገልግሎት ነው፤ ስለዚህም የእርስዎ አስተዋፅዖ ከፍተኛ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። ከእኛ ጋር በመሆን፣ የዚህ የተቀደሰ ተልእኮ ዋና አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፤ በዚህም በጎ ተግባር በኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ በጣም አስፈላጊ የሆነውን እርዳታ በማሰባሰብ እድገትን በማጎልበት ወንጌልን በተግባር እንፈጽማለን ማለት ነው፡፡

እባክዎን አሁኑኑ እርምጃ ይውሰዱ እና ተፅዕኖ ያለው ልገሳዎን ያድርጉ፡፡

እግዚአብሔር ይባርክዎ!

“But do not forget to do good and to share, with such sacrifices God is well pleased.” Heb 13:16

The Mulu Wongel Believers’ Fellowship Network, with a robust presence of 11 years in North America, has been a beacon of hope for churches in Ethiopia. In addition to providing support to rural churches to enable them to have a place of worship, we have dedicated ourselves to empowering churches through training, spreading the Gospel, and supplying vital resources.
This is a critical moment, and your financial support is more than just a donation - it’s a lifeline. The magnitude of the work ahead is immense, and your contribution can ignite significant change. By joining hands with us, you become an integral part of this sacred mission, fostering growth within the fellowship, and bringing much-needed assistance to those in Ethiopia.
Please donate.
God bless you.

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Zegeye Goshu
    Organizer
    Brea, CA
    Mulu Wongel Believers Fellowship Network
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe