
በአማራ እና በአፋር ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት
Tax deductible
በአማራ እና በአፋር በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ደጀን እንሁንላቸዉ ዛሬ።
የሀገራችንን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁናቴ ለማብራራት፥
ዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋን እና
ዶ/ር ሲሳይ መንገስቴን፣
የክብር እንግዶቻችን በማድረግ ጋብዘናቻዋል።
እርሶወም መጥተው ይሳተፉ ዘንድ በትሕትና ተጋብዘዋል።
የገንዘብ ማሰባሰቢያዉ ዝግጅት የተዘጋጀው ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ድርጅቶች አሰተባባሪነት ነዉ።
የሀገራችንን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁናቴ ለማብራራት፥
ዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋን እና
ዶ/ር ሲሳይ መንገስቴን፣
የክብር እንግዶቻችን በማድረግ ጋብዘናቻዋል።
እርሶወም መጥተው ይሳተፉ ዘንድ በትሕትና ተጋብዘዋል።
የገንዘብ ማሰባሰቢያዉ ዝግጅት የተዘጋጀው ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ድርጅቶች አሰተባባሪነት ነዉ።
፩) ወሎ መረዳጃ ማህበር፣
፪) የጎንደር ሕብረት፣
፫) አለም አቀፍ የአማራ ህብረት፣
፬) የአማራ ደሕንነትና ልማት ማህብር፣
፭)ልሳነ ግፉዓን ድርጅት፣
፮) የሸዋ ሁለገብ ማህበር፣
Do you want to join us in making a difference? We are raising money to benefit war-displaced people from Amhara and Afar region. This fundraising has collaborated with six different associations as shown above.
Let us keep the hope alive!
Let us keep the hope alive!
ለወገን ደራሽ ምንግዜም ወገን ነዉ።
Organizer
Fundraising Committee Wollo Meredaja
Organizer
Washington D.C., DC
Wollo Meredaja Maheber Inc.
Beneficiary