Donation protected
"JPS Tv" ን ይደግፉ
ሁልጊዜ በጸሎቴ ሁሉ ስለ እናንተ ሁሉ በደስታ እየጸለይሁ፥ ከፊተኛው ቀን እስከ ዛሬ ድረስ ወንጌልን በመስበክ አብራችሁ ስለ ሠራችሁ፥ ባሰብኋችሁ ጊዜ ሁሉ አምላኬን አመሰግናለሁ።
በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና
ፊል 1፤3-6
JPS Tv በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ግርማ ራዕይ ተቀባይነት የተመሰረት ከኢትዮጵያ የወንጌል የሳተላይት ቴሌቭዥን ጣቢያዎች መካከል አንዱ ሲሆን አገልግሎቱ በተጀመረበትም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነት በማትረፍ በመላው ዓለም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ተመልካቾች የክርስቶስን ወንጌል በማብሰር,ለታሰሩት መፈታት,ላዘኑ መፅናናት እንዲሁም ለበርካታ ሰዎች በረከት እየሆነ ይገኛል።
በዚህም ደግሞ በብዙ የሚቆጠሩ ሰዎች በቤታቸው ሆነው ወንጌል ተመስክሮላቸዋል እጅግ ብዙ ነፍሳትም ጌታን ተቀብለዋል።
በቤት ውስጥ ሆነው በሚለቀቁት የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ አገልግሎቶች የታሰሩ ተፈተው,የታመሙ ተፈውሰው,ያዘኑ ተፅናንተው ለምስክርነት በቅተዋል ።
ታዲያ ይህ ድንቅ የወንጌል ስራ እጅግ በላቀ ጥራት እና ተደራሽነት ለብዙዎች መፍትሄ እየሆነ ይቀጥል ዘንድ የእናንተን አጋርነት ይፈልጋል።
በመሆኑም እስካሁን ከጎናችን ለነበራችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን አሁንም ይህ የወንጌል አገልግሎት ያለመቋረጥ ይቀጥል ዘንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዓመታዊ ክፍያ መክፈል እንዲቻለን በፀሎታችሁ እና በገንዘብ በመደገፍ ወንጌል በመላው ዓለም በእያንዳንዱ ሰው ቤት እንዲሰበክ አደራዎን ይወጡ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ።
#ይሁን_አለ_ሆነ
JPS TV WORLDWIDE
JPS Tv Worldwide is one of the leading Gospel Satellite Broadcasters in Ethiopia.
Since it's beginning People have Recieved Christ as their Holy Savior, the ill have been healed,People freed from the Evil and from their bondage.
JPS Tv Worldwide kindly Request Your Support for the Mission of the Ministry.
Let's Support Jps Tv Worldwide.

Organizer
Prophet Henok Girma
Organizer
Silver Spring, MD