Main fundraiser photo

PRESENCE TV SUPPORT CAMPAIGN

Donation protected
Let's support Presence tv Channel to outreach the GoodNews of Jesus Christ!
The Presence of God International Church is kindly requesting you to support the Mission of the Ministry.

ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደርጉ የወንጌል አገልግሎቶችን  እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጥሪ ታቀርባለች።

በጌታ የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች፥ ባለፉት ጥቅት አመታት በዚህ በወንጌል አገልግሎት ከቤተ ክርስቲያን ጋር አብራች በገንዘባችሁ፥በምክራችሁ ፥በፀሎታችሁ ፥ በጉልበታችሁ ፥ በማገልገል የነበራችሁ ፤ አሁንም ከጎናችን የቆማችሁ ሁላችሁም እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይበርካችሁ።

“... እርሱ ሥራችሁን እንዲሁም በፊትም ሆነ አሁን ቅዱሳንን በመርዳት ስለ ስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም።”
— ዕብ 6፥10

በተጨማሪ ይህን መልእክት ለሌሎች በማህበራዊ ድህረ ገጾች በማጋራት አብረውን ይተባበሩ።

እግዚአብሔር ዘመናችሁን፥ ህይወታችሁን፥ ሥራችሁን፥ አገልግሎታችሁን፥ ቤተሰባችሁን እና ሁለንተናችሁን ይባርክ።

ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን
ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል
ነቢይ ሱራፌል ደምሴ
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Suraphel Demissie
    Organizer
    United States, USA
    Asabu Gotta
    Beneficiary
    • Faith

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee