ዳንኤል ተክሉ መሸሻ ባልታወቀ ምክኒያት በጭንቅላቱ ላይ በደረሰበት ጉዳት November 3,2024 Howard university Hospital በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ለ3ወር የተኛ ሲሆን
በዚህም ቆይታው ሁለት ጊዜ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጓለታል ከዚያም MD ወደሚገኝ ማገገሚያ ተልኮ እየታከመ እያለ በ covid በመያዙ ወደ Holly cross Hospital ገብቶ ለ3 ሳምንት ያህል በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ መካኒካል ቨንቲሌተር ተደርጎለት ካገገመ በኋላ ወደ ሌላ ማገገሚያ (ሪሀብ) ተልኮ በማገገም ላይ እያለ እደገና ታሞ በአሁኑ ስአት Holly Cross Hospital ውስጥ ይገኛል ዳኒ በደረሰበት ከፍተኛ የጭንቅላት ጉዳት እስካሁን ድረስ መናገር አይችልም አሁን ላይ ደግሞ የህክምና ኢንሹራስ ጉዳይ እና በቂ የሆነ ዶክመንት ችግር ስላለበት
ወደ ማገገሚያ (ሪሀብ) ለመላክ እንዳልተቻለ ሆስፒታሉ ነግሮናል እንዲሁም በዚህ ወር ኢንሹራንሱ ያልቃል
ዳኒ እዚህ አገር የሚኖር እና ከጎኑ ሆኖ የሚረዳው ምንም አይነት ዘመድ የለውም
Organizer
Tesfaye Zegeye (Organizer)
Organizer
Washington D.C., DC



