
For Kidney Transplant and Related Costs
Donation protected
እኔ ነፃነት አዳነ ካሳዬ በCovid 19 ምክንያት ከአራት ዓመታት በላይ ሁለቱም ኩላሊቶቼ መስራት አቁመው በዳያሊሲስ ስረዳ ብቆይም የግድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮናል። ለዚህም ያለውን ከፍተኛ ወረፋ በመጠበቅ ላይ ብሆንም በተደጋጋሚ ባደረኩት የዲያሊስስ ህክምና ምክንያት በደም ስር ላይ በደረሰ ጉዳት ዲያሊስስ ህክምናው ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ ነበረ ፡፡ ሆኖም በተደረገ የሀኪሞች ርብርብ ከብዙ ቀዶ ህክምና በኋላ ዲያሊስስ ማድረግ ችያለሁ። ምንም እንኳን ህክምናው የምኖርበት ካናዳ ሀገር ውስጥ ነፃ ቢሆንም ወረፋው ከመድረሱ በፊት ይህ ሁኔታ በየትኛውም ጊዜ ተመልሶ ሊከሰት ስለሚችል ወረፋውን ከመጠበቅ በሌላ ሀገር ንቅለ ተከላው ለማድረግ አማራጭ ሆኗል። በዚህ በሽታ ለአራት አመት ስሰቃይ እኔም ሆንኩ ባለቤቴ በአግባቡ ስራ መስራት ባለመቻላችን ለህከምና የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ወገኖቼን ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን እርዳታ ታድርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ ፡፡
I, Netsanet Adane Kassaye, have been sick since the Covid epidemic and have been on dialysis for the past 4 years. I am currently waiting for a kidney transplant donor. Recently, the dialysis access through my arms became blocked, which was shocking and required urgent surgery on my chest to continue dialysis. I am now receiving dialysis through my chest, but the same blockage could happen again while I wait for the transplant. Due to the long queue for transplantation, my family has decided to pursue the transplant outside my country of residence to expedite the process, which necessitates funds.
Organizer
NETSANET KASSAYE ADANE
Organizer
Scarborough, ON