
Pastor Dagne Assefa's Memorial
Donation protected
(Click "read more" to read the English version)
በኢንዲያናፕለስ ቀደምት መጤ ከሆኑት ጥቂት ኢትዮጵያውያን አንዱ የነበሩት ፓስትር ዳኜ አሰፋ ባደረባቸው ህመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ባለፈው ረቡዕ ጷግሜ 3፣ 2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል።
ፓስተር ዳኜ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ዕድሜ ያሳለፍውን የኢንዲያናፕለስ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ከመስረቱት ውስጥ የነበሩና በከፍተኛ አመራር ደረጃ ያገለገሉ አንጋፋ የማሕበረሰቡ ፈርጥ ነበሩ። የኢንዲያና የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማሕበር በፓስተር ዳኜ አሰፋ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን እየገለፀ፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለጓደኞቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
ለፓስተር ዳኜ ያለንን ፍቅር እና አክብሮት ለባለቤታቸውና ለመላ ቤተሰባቸው ለመግለጽ ይህንን የጎ ፈንድ ሚ አካውንት የከፈትን ሲሆን፣ “Donate Now” የሚለውን ሳጥን በመጫን የእዝን ገንዘብ እንዲለግሱ በአክብሮት እንጠይቆታለን። የሚሰበሰበው ገንዘብ ለባለቤታቸው ወ/ሮ ካሮል ዊቨር የሚሰጥ ይሆናል።
ለ Gofundme ድርጅት መለገስ ካልፈለጉ በቀር “Tip GoFundMe Services” ከሚለው ጽሁፍ በታች ያለችውን አረንጓዴ ክብ ምልክት ወደ 0% ይሳቧት።
We are deeply saddened to report that Pastor Dagne Assefa, the founder of our community association, passed away on September 9, 2021. Pastor Dagne was a dedicated member who had also served our community by taking up a top leadership role.
On behalf of the Ethiopian Community Association of Central Indiana (ECACI), we extend our heartfelt condolences to the family, friends, and loved ones of Pastor Dagne Assefa. This account has been set up for memorials. Funds will be given to Mrs. Carol Weaver, Pastor Dagne’s wife.
Unless you want to donate to the Gofundme organization, drag the green circle icon under “Tip GoFundMe Services” to 0%.
Organizer and beneficiary
Daniel Asfaw
Organizer
Plainfield, IN
Carol Weaver
Beneficiary