የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን_ መኢአድን ይርዱ


የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን (መኢአድን) መደገፍ ለምን ያስፈልጋል?
----------------------48230812_159010296547016_r.jpeg
የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በኢትዮጵያ ዲሞክራሲ:የሰበአዊ መብት እና የህግ የበላይነት እንዲሰፍን ሲታገል 29 አመታት አስመዘገበ:: 

መኢአድ የ1984 ዓም አማሮችን በነገዳቸዉ ለይቶ ፍጅት የሰበአዊ ጥሰት እና ወንጀል መሆኑን በመቃወም ያስቆመዉ መአህድ መሰረት ላይ የቆመ ድርጅት ነዉ:: መኢአድ የ1993 ዓም የኢትዮጵያ ህዝብ የዲሞክራሲ ጥያቄ እንዲሁም የ1997 ዓም የኢትዮጵያ ህዝብ የፍትህ እና የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ መሰረት የሆነ ጽኑ ድርጅት ነዉ::

በአሁኑ ሰዓትም ስለፍትህ ዲሞክራሲ እና ሰበአዊ መብት ጸንቶ እየታገለ ያለ ድርጅት ነዉ::መኢአድን ልዩ የሚያደርገዉ ጽናት እና እዉነት ላይ ብቻ የቆመ ድርጅት መሆኑ ነዉ::
-----
ምሁራን  እና የዲሞክራሲ አቀንቃኞች ስለ መኢአድ ምን ይላሉ
-------------------
1. "መኢአድ የሚታገለዉ የግለሰብ ሕይወት፣ ነጻነት፣ እና የግል ንብረት ማፍራት በሕግ ተከበሮ 
በእነኝህ መብቶች የተመሠረተ ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ ለመመሥረት ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዩ አቋማቸዉን አደግፋለሁ።"  (ፕሮፌሰር ሀብተጊዮርጊስ ቸርነት)
   
2.  "መኢአድ ለዲሞክራሲ የታገለ ድርጅት ብቻ ሳይሆን ለቆመለት አላማም በመከራ ዉስጥ   እየተመላለሰ ታምኖ እና በጽናት ቆሞ የተገኘ ድርጅት ነዉ::" (ፕሮፌሰ ጌታቸዉ ሀይሌ)

3.  "መኢአድ አንዲት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ተፈጥራ ለማዬት የከፈለዉ መስዋዕትነት በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ታላቅ ባለዉለታ እንዲሆን ሲያደርገዉ በትግል ሂደት ዉስጥ ለሚመላለሱ የዲሞክራሲ ታጋዮች ደግሞ የጽናት ተምሳሌት ማማ ላይ እንዲቀመጥ ያደርገዋል::" (ሸንቁጥ አየለ)


Want to join me in making a difference?
-------------
I'm raising money to benefit AEUP to empower the human right  and democratic process in Ethiopia. For the last 29 years, AEUP has strived to bring change in the process of  human right,  democracy, and rule of law  in Ethiopia.

Donations

 • Mekonnen Doyamo 
  • $100 
  • 21 d
 • Tekola Worku 
  • $100 
  • 27 d
 • Worku Molla 
  • $100 
  • 1 mo
 • Negash Gebretsadik 
  • $100 
  • 1 mo
 • Yeharerwerk Gashaw  
  • $100 
  • 1 mo
See all

Organizer

Shenkut Ayele 
Organizer
Bethesda, MD
Moresh Wegenie Amara Organization Inc 
Registered nonprofit
Donations are 100% tax deductible.
Learn more
 • #1 fundraising platform

  People have raised more money on GoFundMe than anywhere else. Learn more

 • GoFundMe Guarantee

  In the rare case that something isn’t right, we will refund your donation. Learn more

 • Expert advice, 24/7

  Contact us with your questions and we’ll answer, day or night. Learn more