
Moges Asmare Sendeke
Donation protected
Hi friends and family. Our dear brother Moges Asmare Sendeke passed away unexpectedly on Thursday, February 9th. He was a wonderful father to 6 children whom he raised with much love and affection. Moges was a devout Christian who dedicated himself to his church. He was also a loyal friend to many. Moges was known for his kind and warm heart. Moges has always given anything he can to his community as he loved and cherished everyone. We are asking you all to please help in assisting his family with offsetting the cost of the funeral. Any donation is more than appreciated. We also ask that you keep his family in your thoughts and prayers.
Thank you and God Bless.
ሰላም ቤተሰቦቻችን እና ጓደኞቻችን,
ውዱ አባታችን፣ ወንድማችን እና ወዳጃችን ሞገስ አስማረ ሰንደቅ ዕለተ ሐሙስ የካቲት 9 ቀን ህይወታቸው ማለፉን ስንገልጽ በጥልቅ እና በከባድ ሀዘን ነው። በጣም በፍቅር እንደ እናት እና አባት ያሳደጓቸው 6 ልጆች ያሉት ግሩም አባት ነበሩ። በስራቸው በጣም ታታሪ እና የሰው ፍቅር የነበራቸው ውድ ወዳጅ ነበሩ። አቶ ሞገስ ራሳቸውን ለቤተክርስቲያን የሰጡ እና ያገለገሉ ቀና ክርስቲያን ነበሩ። አቶ ሞገስ ህፃን ትልቅ ሳይሉ ከሁሉንም ሰው ጋር የሚግባቡ እና ሰውን ሁሉ የሚያከብሩ መልካም ሰው ነበሩ።
ይህ gofundme የተከፈተው ልጆቹን ለቀብር ሥርዓት ለሚያስፈልጉ ወጭዎች ለመርዳት ነው። ልጆቹን በሃሳባችሁ እና በጸሎታችሁ አስቧቸው።
እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ በሰላም ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ።
Organizer
Awotash Asmare-Northcutt
Organizer
Freeburg, IL