Meskerem Ayale Memorial Fund
Donation protected
It is with extreme sadness that we announce the passing of our beloved Meskerem Ayale (24). The world has suffered a great loss. Our family and friends are extremely devastated by this tremendous loss.
On Sunday March 21, 2021 Meskerem's life was ended shortly after she accidentally fell out of her fourth floor apartment while she was cleaning the windows in her house.
Meskerem was born in Debre Markos (Eastern Gojam), Ethiopia. In May 2003, Meskerem came to the United States in search of a better life with her parents and her older brother. Meskerem and her family settled in Seattle, Washington where she attended college at The University of Washington, and graduated in 2018. She's an alumni of YearUp and was recently employed as a power BI developer for a consulting technology firm Milliman. Meskerem was a very kind hearted person, her personality was easy to love, she had a graceful spirit, and a joyful energy.
Meskerem leaves behind her beloved four year old son, Noah and her husband Guyo. Most importantly her beloved parents Yeshi Tegege and Abebe Wondemanhe and her brother Abreham Ayale.
This GoFundMe was created in hopes of raising money to help alleviate the financial burden left by Meskerem's sudden passing. Contributions will go towards funeral expenses, and support for her son Noah.
The family is at a loss for words and we ask that you keep Meskerem's family and friends in your prayers.
Thank you and God bless you.
___________________________
አሳዛኝ መርዶ
ይህን የወይዘሪት መስከረም አያልን ሕልፈተ ሕይዎት መልክት የምናስተላልፈው በፍጹም በተሰበረ ልብ ውስጥ ሆነን ነው።..የ24 አመቷ ወጣት ከፍተኛ ሃዘን በወላጆቿ፤በቤተሰቧና በጓደኞቿ ዘንድ አጥልቶብናል።
መጋቢት 12/2013 በእለተ እሁድ የመስከረም ሕይዎት በአጭር የተቀጨው የመኖሪያ ቤቷን መስኮቶች በማጽዳት ላይ እያለች ከ4ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ነው።
መስከረም የተወለደችው በደብረ ማርቆስ ምስራቅ ጎጃም ኢትዮጵያ ነው.። በወርሃ ግንቦት 1995 ዓ.ም ከወላጆቿና ከታላቅ ወንድሟ ጋር በመሆን በአሜሪካ ሲያትል ከተማ ኑሯቸውን ጀምሩ።
በ2010 ዓም ከዋሽንግቶን ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ ተመርቃ ለከፍተኛ ደረጃ ትምህርት እየተማረች እያለች ሚሊማን(Milliman) በተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም ውስጥ በቴክኖሎጂ አማካሪነት ተቀጥራ እየሰራች ነበር።.
ልበ ቀናዋ መስከረም የሚወደድ ስብእና ያላት፤የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ የተላበሰች የደስታ ምንጭ ነበረች።
መስከረም የአራት አመት ልጇን፤ኖህን፤ ባለቤቷን ጉዮን፤እና ከምንም በላይ የሚሳሱላትን ወላጆቿን የሺ ተገኘን እና አበበ አያልን እንዲሁም ታላቅ ወንድሟን አብርሃም አያልን ትታልን አልፋለች።
የተከፈተው የጎ ፈንድ ሚ እርዳታ በድንገት ለተፈጠረው ሕይዎትን የሚያናጋ ሃዘንና እሱንም ተከትሎ ለሚመጣው የገንዘብ ጫናና ለስርአተ ቀብር ማስፈጸሚያ ይረዳ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ስለሆነ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ በሚችለው መጠን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።
ቤተሰብ በቃላት ሊገልጹት ከማይችሉት በላይ በከባድ ሃዘን ተመተዋል፤ ሁላችንም በጸሎት እናስባቸው ዘንድ እንማጸናለን።
እግዚአብሄር ከእንዲህ አይነት መቅሰፍት ይሰውራችሁ.።
ለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን።. .

Organizer
Abebe Wondemanhe
Organizer
Seattle, WA