- A
- H
- N

Donate to help Melaku Girma at this difficult time.
0% complete
$9,053 raised of
39 donations
ውድ ወንድሞች እና እህቶች
ሁላችሁም እንደምታውቁት በአጋጠመኝ ቤተሰባዊ ችግር ምክንያት በጊዜው ምንም አይነት አማራጭ ስለአልነበረኝ ወደ አገር ቤት ሄጀ ለመኖር ወስኝ ነበር ግን እዛም ሄጀ ነገሮች ሁሉ እንደጠበኩት አልሆኑም::
በአሁኑ ጊዜ ወደ ሲያትል ተመልሸ ህይወቴን በመምራት ላይ እገኛለሁ::ሆኖም ግን ከ7 አመት በላይ ከስራ ውጭ በመቆየቴ እና አሁንም ይሄ ነው የሚባል ቋሚ ገቢ ስለለኝ በአሁኑጊዜ በከፍተኛ ችግር ውስጥ እገኛለሁ:: በዚህ ምክንያት ለወገን ደራሽ ወገን ነው ብየ የእናንተን የጏደኞቸን እርዳታ በትህትና እጠይቃለሁ::
መላኩ ግርማ
Dear Brothers and Sisters,
I am reaching out during one of the most difficult times in my life. As you all know due to a family problem, I moved to Ethiopia to start a new life. Unfortunately things didn’t go well as I planned it; therefore I moved back to Seattle about a year ago. Now I have faced significant financial challenges due to no income the last 7 years. I am kindly asking for your help at this difficult time.
With gratitude,
Melaku Girma

