Tsegereda Tilahun's Hospice Care
Donation protected
Let’s come together to help a daughter and mother!
Tsegereda Tilahun (Kiki) has been supporting her ill mother Tenagne Eshetu, who was battling cancer for so long, until she was hit with a severe pain herself. Sadly, the cause of her severe pain was found out to be a stage 4 cancer as well, and she is now in hospice care. As a result, the family is in desperate need of your at most help, both financially and emotionally. Let us please come together to share the load and burden of this family by helping in any way we can, small or big. Please also keep them in your prayers. Thank you!
እናትና ልጅ ከአንድ ቤት
ወጣት ጽጌረዳ ጥላሁን (ኪኪ) በካንሰር በሽታ በከፍተኛ የጤና ችግር ላይ የሚገኙትን እናቷ ወ/ሮ ተናኘ እሸቱን በማስታመም ላይ እንዳለች ከፍተኛ የጤና መታወክ ያጋጥማታል። ወደ ሕክምና ጣብያ በመሄድ ምርመራ ስታደርግ እሷም ደረጃው ከፍ ባለ የካንሰር በሸታ (Stage 4) መያዟ በህክምና ባለሙያዎች ተነግሯታል። በአሁኑ ሰአትም በከባድ ሕመምና ስቃይ በህክምና ቦታ ሆስፖስ ውስጥ(Hospice care)ትገኛለች።
የተከበራችሁ ወገኖቻችን
የዚህችን ወጣትና የእናቷን የህክምናና ተደራራቢ ችግሮች ለማገዝ ያቅማችሁን የገንዘብ እርዳታ አንድታደርጉ ጥሪ እያቀረብን ቤተሰቡንም ዘወትር በጸሎታችሁ ታስቧቸው ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን ::

Organiser
Selamawit Tilahun
Organiser
Richardson, TX