የወይን ውኃ ትምህርት ቤት መልሶ ግምባታ

The Woynwoha Elementary and Middle School is an educational establishment that has been teaching thousands of students for 50 years in the Amhara region, Ethiopia.
Today, the school, which has many children, is depreciated and getting too old, posing safety risks to its students. The classrooms have been reduced to mud; seat desks are broken; the library is wrecked, and therefore, children are forced to sit on the floor to attend their classes. Due to these substandard conditions, children are at risk of several health problems. Also, as there are no bathrooms and access to clean water, children are exposed to trachoma and waterborne diseases. We ask for your help to rebuild this school.

የወይን ውኃ ትምህርት ቤት በአማራ ክልል በቢቡኝ ወረዳ የሚገኝና ላለፉት 50 ዓመታት በማስተማር ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡

ለዘመናዊ ትምህርት እውቀታችን ጀማሪ በመሆን ብዙ ልጆችን ያፈራ ትምህርት ቤት ተዳክሞና አርጅቶ ይገኛል፡፡ የመማሪያ ክፍሎች ወደ ጭቃና ጭራሮ ቤት ተቀይረዋል፡፡ የተማሪዋች መቀመጫ ወምበሮች ተሰባብረው ህጻናት ትቢያ ላይ በመቀመጥ ከፍተኛ የጤና እክል እየገጠማቸው ይገኛል፡፡ እንዲሁም ላይበራሪ፤ መጸዳጃ ቦታ፤ እና የንጹህ ውኃ አቅርቦት ባለመኖሩ ህጻናት በትራኮማ እና በውሃ ወለድ በሽታዎች የተጋለጡ ሆነዋል፡፡ ትምህርት ቤቱን መልሶ ለመገንባት የርስዎን ርዳታ እንጠይቃለን፡፡
 • Defaru Goshu 
  • $500 (Offline)
  • 46 mos
 • Dejene Tesfa 
  • $500 (Offline)
  • 46 mos
 • Ehete Ezineh 
  • $25 
  • 46 mos
 • Meseret Zewdie 
  • $500 
  • 47 mos
 • Aynalem Mengistu 
  • $900 
  • 51 mos
See all

Organizer

Tilahun Mekonnen 
Organizer
Ruckersville, VA