Main fundraiser photo

Luam "Haymi" Yemane - ልዋም የማነ(ሀይሚ)

Donation protected
የእርዳታ ጥሪ

እህታችን ልዋም የማነ(ሀይሚ) በ18-08-2023 በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች::ሀዘናችንን እጅግ መሪር ያደረገብን ደግሞ የ3ወር ህፃን ልጇን እና ባለቤቷን በድንገት መለየቷ ነው::

ስለሆነም በአሁኑ ሰዓት አስከሬኗን ወደ አገር ቤት ወደ ቤተሰቦቿ ለመላክ እሷም ሆነ ባለቤቷ ለዩናይትድ ኪንግዶም አዲስና ወረቀትም ገና የሌላ ስለሆኑ የሁላችንም እርዳታ ያስፈልጋል።

ሁየበኩላችንን እርዳታ እንድናደርግ በፈጣሪ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን::

07476722659 መሰረት

+447919588573 ትዕግስት

እየደወላችሁ ቤተሠቦችዋን ማፅናናት ለምትፈልጉ እነዚን ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ትችላላችሁ::

ከወዳጅ ቤተሰቦቿ

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Parish Council Administrator
    Organizer
    England
    Biruk Sisay
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee