Main fundraiser photo

Help baby Haset Yawka for her medical expenses

Donation protected
My biggest wish is for all my friends to participating on this fundraising event to help cover medical expenses for Haset Ywkal heart surgery .

tell you the truth, in as much as you did it to one of the least of these my brothers, you did it to me. Matthew 25:40

Hello my friends
I hope all is well with you. Good luck to you.
I have encountered a problem and sent you this message to coordinate help. our brother knows. A resident of Wag Hamra( in Ethiopia ), he is married and father of one daughter.
He presented his full story as a guest speaker at the Congregation - The Good Samaritan. In short, that he has a daughter of one year and 10 months. Her name is Hassett. Hassett's parents knew she had a medically diagnosed heart condition a few months after she was born. Although she is undergoing medical treatment in Waghhemra, where she lives, she is being treated at Addis Ababa Black Lion Hospital.
The child's condition is very sad and because she is easily exposed to any kind of disease, her resistance to disease is weakening day by day. Although the doctors have told them that her condition can be improved with treatment, they say with a broken heart and tears that the extended appointment at the government hospital is disappointing for her family. It was not easy for the family or those around them to get the requested amount of Birr 625000 birr / six hundred and twenty five thousand Birr / for treatment in a private hospital.
And I am begging you, my dear friends, to do what you can for them in the name of the creator and to coordinate the benefactors and associations around you and save the child.
May God make your gift the price of your soul

እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል ማቴ 25፡40

ሰላም ወዳጆቼ
ሁሉ ነገር በእናንተ ዘንድ መልካም ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ መልካምም ይሁንላችሁ፡፡
መቼም የችግር ደሃ ባንሆንም አንድ ችግር ገጥሞኝ እርዳታ ለማስተባበር ወደ እናንተ ይህን መልእክት ላክሁ፡፡ ወንድማችን ያውቃል ይባላል፡፡ በዋግ ኸምራ ነዋሪ፡ ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባት ነው፡፡
ሙሉ ታሪኩን በማህበረ ቅዱሳን - ደጉ ሳምራዊ እንግዳ በመሆን አቅርቧል፡፡ በአጭሩ ግን ያውቃል የአንድ አመት 10 ወር ሴት ልጅ አለችው፡፡ ሃሴት ትባላለች፡፡ ሃሴት ከተወለደች ከጥቂት ወራት ጀምሮ በህክምና የተረጋገጠ የልብ ችግር እንዳለባት ወላጆቸዋ ያውቃሉ፡፡ በሚኖሩበት ዋግኸምራ የህክምና ክትትል ብታደርግም አዲስ አበባ ሄዳ ትታከም በመባሉ ወደ አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ክትትል እያደረገች ትገኛለች፡፡
ህጻኗ ሃሴት ያለችበት ሁኔታና እጅግ የሚያሳዝን በመሆኑ እና ለምንም ዓይነት በሽታ በቀላሉ በመጋለጧ ከቀን ወደ ቀን በሽታ የመቋቋም አቅሟ እየተዳከመ ይገኛል፡፡ ሃኪሞቹ በህክምና ያለችበትን ሁኔታ ማሻሻል እንደሚቻል የገለጹላቸው ቢሆንም የመንግስት ሆስፒታል የተራዘመ ቀጠሮ ለቤተሰቦቿ ተስፋ አስቆራጭ እንደሆነባቸው በተሰበረ ልብ እና በእንባ ጭምር ይናገራሉ፡፡ በግል ሆስፒታል ለማሳከም ደግሞ የተጠየቀውን ገንዘብ ብር 625000 / ስድስ መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር / ማግኘት ለቤተሰቡም ሆን በዙሪያቸው ላለነው ቀላል አልሆነም፡፡
እናም የተወደዳችሁ ወዳጆቼ በፈጣሪ ስም የምትችሉትን ታደርጉላቸው ዘንድ እና በዙሪያችሁ ያሉ በጎ አድራጊዎችንና ማህበራትን አስተባብራችሁ ህጻኒቱን እንታደጋት ብዬ በእግዚአብሔር ፍቅር እለምናችኋለሁ፡፡
እግዚአብሔር ስጦታችሁን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Dinknesh Abeje
    Organizer
    Dallas, TX

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee