
ኑ የጅማ ደብረ ኤፍራታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ግንባታ አብረን እንጨርስ
Donation protected
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት የጅማ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በጥር ወር ይመረቃል፤ ግንባታው 95 በመቶው ተጠናቋል፤ ቀሪው 5 በመቶው ደግሞ የኛን አስተዋፅኦ ይፈልጋል። ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እጅ ለእጅ ተያይዘን የተጀመረውን እንድንጨርስ በትህትና እንጠይቃለን። ሁላችሁም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። እግዚአብሔር ይርዳን።
By the grace of our lord Jesus christ Jimma st. mary church will be inaugurated this January, the construction is 95 percent completed the remaining 5 percent needs our contribution. we kindly ask our fellow brothers and sisters to join hands and help us finish what is started. we invite every one of you to be part of the blessing. May God help us.
Co-organizers (2)
Yared Woldyes
Organizer
Reston, VA
Azeb Sima
Co-organizer