
Kassahun funeral
Donation protected
ውድ ወንድምና እህቶቻችን
የተወደደው ወንድማችን ካሳሁን (ካስዬ) የሺጥላ በድንገት ማጣታችንን ስንገልጽ በታላቅ እና ልብ በሚሰብር ሀዘን ውስጥ ሆነን ነው::
ካስዬ ለወላጆቹ እና ለቤተሰቦቹ አክባሪ ልጅ ፣ እንዲሁም ለጓደኞቹ እንደ ወንድም የሆነና ከራሱ አብልጦ ለሌሎች አብዝቶ የሚጨነቅ፣ ተግባቢ፣ ሰው አክባሪ እና መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነበረ።
ወንድማችን ካስዬ ኦክቶበር 2, 2021 በ ኢንግላድ ለንደን ከተማ ተመድቦ ይኖርበት በነበረበት ሆቴል ውስጥ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል።
በዚህ ከባድ ወቅት ከለላቸውን፣ አፍቃሪያቸውን፣ መከታቹውን፣ ሁለ ነገራቸውን በድንገት ያጡት ፣ ቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ የልጃቸውን አስክሬን ወደ ሀገር ቤት ለመላክ እንደ እርሶ ያሉ ልበ ቅኖችን ድጋፍ ይሻሉና የቻሉትን ለመርዳት እጅዎን እንዲዘረጉ በአክብሮት እንጠይቅዎታለን።
እባክዎን ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ይተባበሩን።
እናመሰግናለን!
Dear friends and family members
We are absolutely devastated by the sudden loss of Kassahun. Kassahun was a caring, kind and a loving son to his parents and families as well as to his friends. On October 2nd, 2021, our beloved brother Kasey was found dead in his bed in London, England.
In this difficult time, as his family back home are in a great loss and deviation, we, his friends need the support to send their son's body home and we respectfully ask you to reach out to help as much as you can. Please donate and share the link and join us to reach out to others.
We are so very grateful for every donation during this difficult time.
With love,
His Friends
Organizer
Dawit ARROUGE-TEKLEGIORGIS HABTEMARIAM
Organizer