- K
- K

New church building
0% complete
$11,090 raised of $100K
34 donations
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
በመላው ዓለም ያላችሁ ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቅድሚያ የእግዚአብሔር ቸርነትና የቅዱስ ሩፋኤል ተራዳኢነት ከሁላችሁ ጋር ይሁን:: የተወደዳችሁ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ህዝበ ክርስቲያን ፥ የትሬሲ ደብረ ኃይል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በሴንትራል ቫሊ ካሊፎርኒያ ከ10 በላይ ከተሞች ለሚገኙበት ምዕመናን እገልግሎት እየሰጠ ይገኛል :: ሆኖም የራሳችን ቤተ ክርስቲያን ስለሌለን ተከራይተን ስለሆነ ኪራዩ እየጨመረ በመምጣቱ እና ግልጋሎቱም የኪራይ ቤት እንደመሆኑ መጠን የተሟላ ግልጋሎት መስጠት ባለመቻሉ እንቅፋት ሆኖብናል ፥ ይህንን ችግር ለመቅረፍ የራሳችን ቤተ ክርስቲያን እንዲኖረን ለማድረግ ለሚደረገው የገንዝብ ማሰባስብ አላማ ሁላችሁም በምትችሉት መጠን እንድትረዱን በሐያሉ እና በገናናው ሊቀ መላእክት በቅዱስ ሩፋኤል ስም ጥሪ እናቀርባለን ::
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነቱ ተራዳይነቱ በእናንተ ላይ አድሮ ይኑር አሜን።
መላአከ ኃይል ቀሲስ ጌትነት ወርቅዬ
የትሬሲ ደብረ ኃይል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ
እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።
2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 9:7
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, one God, Amen.
May the peace and grace of God and the help of St. Raphael be with you. Debre Hail Saint Rufael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, is serving the parishioners in more than 10 cities in Central Valley California. Our church provides worship ,counseling, wedding, baptism, funeral procession, and other indispensable services to its congregation . Because we are renting our service is limited only on Saturday and we are hampered by the inability to provide full service to our community. With the grace of God, we are planning to purchase our own church . Hence we call all believers to help our church by donating and being part of the blessing.
May God keep you safe, give you strength and surround you with Love .
Amen!
Melake Hail Kesis Getenet Workye
Church Administrator
“Every man according as he purposeth in his heart, so let him give; not grudgingly, or of necessity: for God loveth a cheerful giver.” 2 Corinthians 9:7

Organizer and beneficiary
Getinet Mengistu
Beneficiary