- T

Join Us in Helping Tsion Ashine ፂሆን አሽኔ Regain Strength
0% complete
$734 raised of
8 donations
ፂሆን አሽኔ Tsion Ashine: Support for Our Dear Friend
Our beloved friend Tsion is facing serious physical and mental health challenges. She’s been given a chance to join a mental health recovery program, but she needs our help to cover the Medical costs.
Let’s come together with prayers, love, and any financial support we can give to help her heal and rebuild her strength.
Ways to Help: Banks account: 1000708544012 CBE - Dinkayehu Elfiyos and Netsanet Tadesse.
Thank you for standing with her during this difficult time. Every act of kindness makes a difference.
God Bless you Abundantly.
የድጋፍ እርዳታ ለተወዳጅ እህታችን
የምንወዳት ተወዳጅ ጓደኛችን ጽዮን ከባድ የአካል እና የአእምሮ ጤና ችግሮችን ያለች ሲሆን። ወደ አእምሮ ጤና መመለሻ የህክምና ማእከል በጣም በቶሎ ከገባች በቶሎ ወደ ሙሉ የአእምሮ ጤንነት መመለስ እንደምትችል የተነገረ ሲሆን ይህንን ህክምና እንድታገኝ ወደ ማእከሉ ለመቀላቀል እድል ተሰጥቶኣል፣ ነገር ግን ይህን የህክምና ወጪ ለመሸፈን የናንተ ድጋፋችን ያስፈልጋታል።
በጸሎት፣ በፍቅር እና በማንኛውም የገንዘብ ድጋፍ በመርዳት ወደ ጤንነትዋ እንድትመለስ እንረዳት።
1000708544012
የኢትዮዺያ ንግድ ባንክ
ድንቃየሁ እልፊዮስ እና ነፃነት ታደሰ
ወደ ዕብራውያን 6:10 እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።
Enameseginihalen Tsion Ashine:

