
Help Cherinet Access Life-Changing Therapy
Donation protected
Medical Expenses for Cherinet
Cherinet, born prematurely at 6 month with his twin sister, has faced significant neurological challenges. He struggles to sit, walk, or move like other children his age.
In Ethiopia, resources for his condition are limited, but there’s hope. Intensive therapy in Bangkok offers Cherinet a chance to improve his mobility and quality of life.
We need to raise $40,000 to cover six months of treatment, travel, and accommodation. Your support can help Cherinet overcome these challenges and embrace a brighter future.
Every contribution matters. Let’s give Cherinet the opportunity to thrive.
ለ ቸርነት የሕክምና ወጪዎች
በ 6 ወር እርግዝና ከመንታ እህቱ ጋር ያለጊዜው የተወለደው ህፃን ቸርነት ከፍተኛ የነርቭ ጉዳቶች ገጥሞታል። እንደ ሌሎች እኩዮቹ ልጆች ለመቀመጥ፣ ለመራመድ ወይም ለመንቀሳቀስ ተቸግሯል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ለዚህ አይነት ሁኔታ ያለው የህክምና አማራጭ ውስን በመሆኑ የሚስፈልገውን ህክምና በታይላድ በባንኮክ በተጠናከረ መንገድ ለማድረግ እድል ተገኝቷል፡፡
ለዚህም ህክምና ወጪ ለመሸፈን 40,000 ዶላር ያስፈልጋል፡፡ የእናንተ ድጋፍ ቸርነት እነዚህን ተግዳሮቶች እንዲያሸንፍ እና ብሩህ የወደፊት ተስፋን እንዲቀበል ሊረዳው ይችላል።
በዚህ ድጋፍ በመሳተፍ፣ ሌሎችም እንዲሳተፉ በማጋራትና በማበረታታት ከቸርነት ጎን እንዲቆሙ በማክበር እንጠይቃለን።
የዚህ መልካም ስራ አካል ስለሆናችሁ እና ለምታበረክቱት ማንኛውም እርዳታ ከልብ እናመሰግናለን።
Co-organizers (2)
Ameha Lemma
Organizer
Hastings-on-Hudson, NY

Henok Tibebu
Co-organizer