
In memory of Alem Beyene
Donation protected
ለተከበራችሁ የካኩማና የዋልዳ (ኬንያ) የስደት ወንድም እህቶቻችን ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ኤርትራዊያን ወገኖቻችን በሙሉ።
ለረጂም አመታት በስደት አብራን ስትኖር የነበረችው እህታችን አለም በየነ ባደረባት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ከቆየች ቦሀላ ማክሰኞ እለት በ 05/11/2024 ከዚህ አለም በሞት ስለተለየችን፣
ለቀብርና ለአንዳንድ ጉዳዬች ማስፈፀምያ የሚሆን የወገኖቻችን እርዳታ ስለሚያስፈልገን እንደ ኢትዮጵያዊ የመረዳዳት ባህላችን አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል እንድትረዱን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
ስለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ ፈጣሪ ያክብርልን።
የእህታችንን ነብስ እግዚኣብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን።
አሜን።
ልጂዋ፣ ከቤተሰቦችዋ ከስደት ጉዋደኞችዋ።
ድጋፍችሁን ስታደርጉ ኮሚሽን እንዳይጨምርባችሁ 0 (ዜሮ)ማድረጉን አትርሱ
Organizer
Tedla Abraham
Organizer
England