It is with heavy hearts that we announce the passing of our beloved husband, father, brother, and grandfather, Master Technician Yahya Kedirkhan Abdella, on January 25, 2026, after a courageous eighteen-month battle with cancer. Yahya was a devoted husband, loving father of ten, and proud grandfather. He served with honor for 35 years as a Master Technician in the former Ethiopian Air Force and will be remembered for his kindness, hard work, and dedication to family.
As we navigate this profound loss, we kindly ask for your support. We are raising $15,000 to help cover medical and funeral expenses. Any donation or share would mean so much to our family. Thank you for your prayers, compassion, and support.
Peace and blessings
እጅግ የምንወደው አባታችን እና ወንድማችን ማስተር ቴክኒሺያን ያህያ ከድርካን አብደላ ባደረበት የካንሰር ሕመም ላለፉት 18 ወራት በሕክምና ሲረዳ ከቆየ በኋላ በጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም. (January 25, 2026)ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ማስተር ቴክኒሺያን ያህያ: ለባለቤቱ ታማኝ ባልና ትዳሩን አክባሪ ፣ ለልጆቹ እና የልጅ ልጆቹ ተወዳጅ አባትእና አያትም ነበረ::
በቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል: ለ35 ዓመታት በማስተር ቴክኒሺያን በክብርና በታማኝነት አገሩንአገልግሎአል።
በዚህ እጅግ ከባድ እና መሪር ሐዘን ወቅት ቤተሰባችን የሕክምና እና የቀብር ወጪዎችን ለመሸፈንበ$15,000 በትህትና ድጋፋችሁን እንጠይቃለን።
ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ እና መልዕክቱን በማጋራትው ለቤተሰባችን እጅግ ትልቅ እገዛ ይሆናል።
እናመሰግናለን



