
IMMEDIATE HELP FOR SETEGN ATENAW
Donation protected
አስቸኳይ እርዳታ
በማሲንቆም ሆነ በባህላዊ ሙዚቃ አጨዋወቱ የሚወደደው ዝነኛው የማሲንቆው ንጉስ አርቲስት ሰጠኝ አጠና በጠና ታሞ እልጋ ላይ ይገኛል።
ከህመሙም ለመዳንም ሆነ ወደ ቀድሞ ህዝብ ማገልገል ስራው ለመመለስ የህክምና ባለሙያዎች በትንሹ የአንድ ዓመት እረፍት ያስፈልገዋል ብለዋል።
ይህም በመሆኑ አርቲስቱን በዚህ ጊዜ ለመርዳት እና ለህክምና ወጭ በትንሹ 50 ሺ US Dollar ስለሚያስፈልገው ትብብር ያደርጉ ዘንድ ስንጠይቅ ለሚያደርጉት ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን !
አስተባባሪ ኮሚቴ
Organizer and beneficiary
Almaz Sweet
Organizer
Silver Spring, MD
Tefera Hailu
Beneficiary