- M
- A
የደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ የዶ አባይ ውድማ ደብረ ቁስቋም ህንፃ ቤተክርስቲያን ማጠናቀቂያ የሚውል ጎፈንድሚ ከፍተናል ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የአካባቢው ማህበረሰብ እና አንዳንድ አካባቢውን የሚያዉቁ የአካቢው ተወላጆች የሚችሉትን በመርዳት በምታዩት ደረጃ አድረሰዋታል አሁን ላይ ያለው የእቃ ዋጋ እየጨመረ በመምጣቱ ህንፃ ቤተክርስቲያኑን አጠናቆ ለመጨርስ የሚያስችል ገንዘብ ማግኘት ስላልቻልን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለመጨረሻ የሚሆን ገንዘብ በጎፈንድሚ ለመጠየቅ ተገደናል ስለሆነም አነሰ በዛ ሳትሉ የምትችሉትን እንድትረዱን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስለምታደርጉልን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ።
በቀጥታ ለቤተክርስቲያኒቱ መለገስ ለምትችሉ ደግሞ አካውንቱን ከታች ታገኙታላችሁ::
Ethiopian Commercial Bank Account
1000482454643




