ወልዲያ ላይ በግፍ ለተጨፈጨፉ ወገኖቻችን እርዳታ

ጥር 12 ቀን 2010 ዓም በወልዲያ ከተማ የጥምቀትን በአል በደማቅ ሁኔ ሲያከብሩ በነበሩ ወገኖቻችን ላይ የወያኔ ጦር እሩምታ ቶክስ በመክፈት ብዙዎች ሞተዋል ብዙዎችም ቆስለዋል። ለቁስለኞች ማገገሚያ ለሞቱት ቤተሰቦች ማፅናኛ እንዲሆን ይሄን የእርዳ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ከፈትን። ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!


Please donate to the families of innocent people of Woldia-Amhara who massacred by the special force of Tigray ,called ‘Agazi’ when they celebrate one of the biggest religious ceremony of Ethiopian Orthodox Church, Epiphany (Timket) on January 20, 2018.
 • Dawit Yechale 
  • $60 
  • 52 mos
 • Yihun Dile 
  • $100 
  • 52 mos
 • Belay Zeleke 
  • $100 
  • 52 mos
 • አማራ መገናኛ 
  • $50 
  • 52 mos
 • yinges yigzaw 
  • $200 
  • 52 mos
See all

Organizer

Messafint Tamerat 
Organizer
Edmonton , AB