Main fundraiser photo

Firew Gebreslasie's medical fund

Donation protected
የእርዳታ ጥሪ

ይህ የምታዩት ወጣት ፍሬው ገ/ስላሴ እድሜው 28 ሲሆን ባሁነ ሰዓት ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት አቁመው በሳንቴ ህክምና ማዕከል እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል፡፡ በሳምንት ለሶስት ቀን ዲያሊሲስ በቀን ሂሳብ 1500/አንድ ሺ አምስት መቶ ብር/ እየተከፈለ ህክምና የሚደረግለት ቢሆንም በፍጥነት ወደውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በህክምና ባለሞያዎች የተወሰነ ሲሆን ለህክምናው የሚያስፈልገው ወጪ ከ800,000 /ስምንት መቶ ሺ ብር / እስከ 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን ብር / ሲሆን ይህንንም ወጪ ለመሸፈን የዚህ ወጣት ቤተሰቦች አቅም ስለሌላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የዚህን ወጣት ሂወት ለማትረፍ በሚችሉት አቅም እርዳታዎን ይሄን በመጫን  እንዲለግሱ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን::
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Abeba Abebe
    Organizer
    Jacksonville, FL
    Abeba Abebe
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee