- z

Supporting Sisay & Abeba's Family During His Recovery
After being involved in a serious car accident in early December, my brother-in-law Sisay seemed sore but okay. Then, on January 22nd, he experienced an intense headache that led to a clinic visit, where doctors urged him to go to the ER immediately. A scan revealed severe bleeding in his brain, and he was rushed into emergency brain surgery at midnight. He is currently recovering in the hospital.
We praise God for a successful surgery and for His mercy on Sisay's life.
Sisay is a devoted father, a hard worker, and the kind of person who would be the first to help anyone in need. Now it's our turn to help him.
With his wife Abeba by his side, Sisay is now facing a long road to recovery. Both he and Abeba are currently unable to work as they focus entirely on his healing. This means their family of seven, including five children, needs support to keep up with expenses during this difficult season.
Your contribution allows this family to focus on what matters most right now: Sisay getting well.
Thank you for standing with them with your prayer, words of comfort and financial assistance. Please continue to keep Sisay, Abeba, and their five kids in your prayers. Please share this with others. Every share helps.
This fundraiser is organized by Miheret Eshete, Abeba's brother.
God Bless you!
የተውደደው ወንድማችን ሲሳይ ይርጋ በዲሴምበር ወር በከባድ የመኪና አደጋ ካጋጠመው በኋላ፣ የሰውነት ህመም ቢሰማውም ደህና የሚመስል ነበር። ከዚያም ጃንዋሪ 22 ቀን ከባድ የራስ ምታት አጋጠመው። ወደ ክሊኒክ ሄዶ ሐኪሞች ወዲያውኑ ወደ ድንገተኛ ክፍል እንዲሄድ መከሩት። ምርመራ ሲደረግ በአንጎሉ ውስጥ የደም መፍሰስ ተገኘ። በዚያው ሌሊት እኩለ ሌሊት ላይ ወደ ድንገተኛ የአንጎል ቀዶ ጥገና ገባ።
ቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እና እግዚአብሔር በሲሳይ ሕይወት ላይ ባደረገው ምህረት እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። በአሁኑ ጊዜ በሆስፒታል ውስጥ እየታከመ ነው።
ሲሳይ ታታሪ አባት፣ ጠንካራ ሰራተኛ፣ እና ማንኛውንም ሰው ለመርዳት ቀድሞ የሚሄድ ሰው ነው። አሁን ደሞ እኛ እሱን የምንረዳበት ጊዜ ነው።
ባለቤቱ አበባ ከጎኑ ሆና፣ ሲሳይ አሁን ረጅም የማገገሚያ ጊዜ ይጠብቀዋል። ሲሳይ እና አበባ ሙሉ ትኩረታቸውን በጤንነቱ ላይ ስላደረጉ ሁለቱም አሁን መስራት አይችሉም። ይህ ማለት አምስት ልጆችን ጨምሮ ሰባት ሰው ያለው ቤተሰባቸው በዚህ ከባድ ወቅት ወጪዎችን ለመሸፈን ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል::
የእናንተ ድጋፍ ለእህቴ ቤተሰብ አሁን በጣም አስፈላጊ በሆነው የጠና ማገገም ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ ያስችለቸዋል።
በጸሎታችሁ፣ በማጽናኛ ቃላችሁ እና በገንዘብ ድጋፋችሁ ከእነርሱ ጋር ስለቆማችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። እባካችሁ ለሲሳይ፣ ለባለቤቱ አበባ እና ለአምስቱ ልጆቻቸው መጸለያችሁን ቀጥሉ። ይህንንም ለሌሎችበማካፈል እድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን:: እያንዳንዱ ማጋራት ይረዳቸዋል::
ይህ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የተዘጋጀው በምህረት እሸቴ፣ የአበባ ወንድም ነው።
እግዚአብሔር ይባርካቹ::
Organizer and beneficiary
Abeba Eshete
Beneficiary


