
Help rural schools in Ethiopia become world class
Donation protected
Most schools in rural Ethiopia are in very dismal conditions. Most don’t have classrooms and those that do, lack access to electricity, basic teaching aids, and anything to inspire students' imaginations outside the classrooms.
GEAT FOUNDATION under the principle of Schools Should Teach the Whole Person is trying to change this reality for the past two years through its Rural Schools Upgrading Program, three schools every year.
GEAT's upgrading program includes introducing the following programs in each school:
• Modern Classroom Equipment
• Information Technology Lab
• Content Production Lab
• Science Lab
• Music Lab
• Language Lab
• Modern Library
• Arts Lab
• Solar-generated electric power
For the past two years, GEAT Foundation relied on the financial contribution of its founding members to procure educational items worth $78,000, over 50 types of educational supplies; and the first batch of these items is already at Boeing Warehouse in Seattle ready to go to Ethiopia in a cargo flight secured courtesy of Ethiopian Airlines and Boeing.
This shipment will initiate our Rural Schools Upgrade Program at three rural schools in Gurage Zone, Ethiopia for the 2022-2023 academic year.
This fundraising is to sustain the Foundation's activities including:
•upgrading three more schools in 2023-2024
•purchasing educational equipment
•warehouse rentals
•ground transportation
GEAT FOUNDATION is a 501(c)(3) not-for-profit organization (EIN 85-4314128) established by Ethiopians residing in America to upgrade the quality of education in schools in rural Ethiopia.
……..
ገዓት ፋውንዴሽን አሜሪካ ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተመሰረተ በትምህርት ጥራት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ 501(c)(3) (EIN 85-4314128) ድርጅት ሲሆን ዋና አላማውም በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎቻቸውን ሙሉ ስብዕና የሚገነቡ ማዕከሎች እንዲሆኑ መርዳት ነው።
በዚህ መርህ መሰረት በየዓመቱ ሶስት ትምህርት ቤቶችን መርጦ ስምንት መሰረታዊ ለውጦችን በማስተዋወቅ ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሁኔታን ለመፍጠር እየሰራ ይገኛል።
ገዓት ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ በበጎ መለወጥ ካለባት ሰፊው የገጠር ሕፃናት ሙሉ ስብዕናቸው የተገነባ ከመሆንም በላይ ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ አየተዋወቁ ከኮምፒውተር ኮዲንግ ጋር በአፍላ እድሜያቸው እንዲተዋወቁ መስራት ያስፈልጋል ብሎ ያምናል።
በትምህርት ቤቶች ማሻሻያ የሚካተቱ መሰረታዊ ለውጦች የሚከተሉትን ይጨምራሉ:-
• ዘመናው መማሪያ ክፍሎች
• የሳይንስ ላቦራቶሪ
• የቋንቋ ላቦራቶሪ
• የሙዚቃ ላቦራቶሪ (የሙዚቃ መሳሪያዎች ከተማሪዎች ማርች ባንድ እና ዩንፎምር ጋር)
• ሲኒማቶግራፊ እና ፎቶግራፊ (ማስተማሪያ ካሜራዎችና መፅሐፍት ጋር )
• የስዕልና የሥ-ጥበብ እስቱዲዮ
• የመረጃ ቴክኖሎጂ እና የኮምፒውተር ላቦራቶሪ • ዘመናዊና የተሟሉ ቤተ መፃሃፍት
• ያሰልጣኞች ስልጠና ለተሳታፊ ትምህርት ቤቶች መምህራንና አስተዳዳሪዎች
• አመታዊ ስኮላርሺፕ
• ከፀሐይ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲኖር ማስቻል
ባለፉት ሁለት አመታት በመስራቾችና ጥቂት ደጋፊዎች መዋጮ ብቻ ወደ $78,000 የሚገመት የተለያዩ መርሃግብሩን ማስጀመሪያ የትምህርት መርጃ መሳርያዎች በሃገረ አሜሪካ በጨረታ ተገዝተው በአሁኑ ሰዓት ቦይንግ ና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰጡት የካርጎ የበጎ አድራጎት ፍቃድ መሰረት ከሃምሳ በላይ ዓይነት የሆኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቁሳቁሶችን ወዳኢትዮጵያ ለማጓጓዝ በዝግጅት ላይ እንገኛለን።
በዚህ የፈረንጆች 2022-2023 ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሶስት ትምህርት ቤቶች የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ስለሆነም ይህ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃግብር የሚካሄደው:-
• ለ 2023-2024 በቀጣይ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ለሚሆኑ ሶስት ትምህርት ቤቶች ማሻሻያ ወጪ ለመሸፈን
• በቀጣዩ ዓመት የፋውንደሽኑን ስራ ለማስፈፀም
• እና በአጠቃላይ ድርጅቱ በዘላቂነት የተለማቸውን እንቅዶች በተከታታይ ማሳካት እንዲችል በማጋዝ የበጎ ዓላማው ተጋሪ መሆን የሚሹ ወገኖች ዲጋፍ አስፈላጊ በመሆኑ ነው፡፡ ለሚያደርጉት ወደርየለሽ አስተዋፅኦ ከወዲሁ ከልብ አናመሰግናለን!
Organizer
Tariku Sherif
Organizer
Los Angeles, CA