
Help Rehoboth Church
Donation protected
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦችና በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ በሆነችው ቤተክርስትያን አካል የሆናችሁ ቅዱሳኖች የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።
እግዚአብሔር ለፖ/ር ወንድሙ ሞላ በሰጠው ራዕይ መሰረት የተመሰረተችው ርሆቦት ቤተክርስቲያን ለህዝባችን ለማኅበረሰባችን የእምነት እና የተስፋ ብርሃን ሆኖ ቆይታለች እንዲሁም እየሆነች ትገኛለች። ይህቺ ቤተክርስቲያን ከተተከለችበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ላለፍት 30 አመታት 1987 ጀምሮ በአንድነት፣ የእግዚአብሔርን ቃል በመላው ኢትዮጵያ አሰራጭታለች፣ ከ 40 በላይ የቤተክርስቲያን ቅርንጫፎችን ተተክለዋል , በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጌታን በዚች ቤተክርስቲያን አማካኝነት ተቀብለዋል ። እንዲሁም ቤተክርስቲያናችን 1400 እጥቢያ ቤተክርስቲያኖችን የመትከል ራዕይ አላት። ነገር ግን ዛሬ የምንወዳት ቤተ ክርስቲያናችን ከባድ ፈተና ከፊቷ ተደቅኗል። ይሄም ችግር ቤተክርስቲያን ካላት ራዕይ አንፃር ለተጨማሪ አጥቢያና ለተተከሉት አጥቢያዎች ይሆን ዘንድ ለዋና ቢሮ ይሆን ዘንድ ከባንክ ብድር ወስዳ እየሰራች በነበረበት ሰአት የቤተክርስቲያናችን መሪ የነበሩት ፓ/ር ወንድሙ ሞላ ወደ ጌታ በመሄዳቸው ምክንያት ቤተክርስትያኒቱና ቤተሰቡ ካጋጠማቸው ሀዘንና የተደራረበ ተግዳሮት የተነሳ ከባንክ የተወሰደውን ብድር ቤተክርስቲያኒቱዋ መክፈል ባለመቻሉዋ በ 1 ወር ግዜ ውስጥ ከቻልን ብድሩን እንድንከፍል ካልቻልን ግን ቤተክርስቲያኒቱን ሀራጅ እንደሚያወጡዋት ግዜ ገደብ ተቀምጦልናል ይህንንም እዳ ከፍሎ ቤተክርስቲያኒቱን ነፃ ለማውጣት 100,000 ዶላር ያስፈልገናል።ይህንን ድጋፍ በትህትና እንጠይቃለን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
Beloved family of the Lord and saints who are part of the one church in Christ Jesus, may the grace and peace of God be with you all.
Rehoboth Church, founded according to the vision given by God to Pastor Brother Mola, has been and continues to be a beacon of faith and hope for our people and our community. Since its founding in 1987, this church has been united in spreading the word of God throughout Ethiopia for over 30 years, more than 40 church branches have been planted, thousands of people have received the Lord through this church. Our church also has a vision to plant 1400 local churches. But today, our beloved church is facing a serious challenge. This problem is that the church was working to borrow money from a bank to build more churches and new churches, and to build a new headquarters. Due to the grief and challenges faced by the church and his family, due to the passing of our former church leader, Father Wondimu Mola, the church was ununable to repay the loan taken from the bank within 1 month. If we are unable to repay the loan, we have a time limit that will allow us to auction the church. We need $100,000 to pay off this debt and free the church. We humbly ask for this support. May God bless you abundantly.
Organizer
Mastewal Girma
Organizer
Houston, TX