
Help Rim Get Better.
Donation protected
Rim is a 12 year old sweet little girl who recently got diagnosed with Rt illac tumour (Bone Cancer). She is currently seeking treatment in India where she had two course of chemo and is awaiting a very complicated surgery. The medical bills for treating cancer is astronomical. Her family is unable to cover all the costs and is asking for anyone who can spare a change to help out. Rim has so much to live for and dreams of becoming a doctor herself one day. With God's help and with kindness of people like you, we can help her get better so she can be well enough to live a healthy, happy life. Every penny counts. Please donate if you can, and if you can't, please spread the word.
With love and hope,
Rim's family.
-----
ታዳጊ ሪምን እንታደግ
ይህች ለጋ ወጣት ልጅ በልታ ያልጠገበች ተምራ ያልጨረሰች በናት ባባቷ ብቻ ሳይሆን በጎረቤቶቿ ባጠቃላይ በዘመዶቿ ተወዳጅ የነበረች ለጋ ወጣት ሳለች ባልታሰበ ሁኔታ ባጥንት ካንሰር ታማ ጥቁር
አንበሳን ጨምሮ በተለያዩ የግል ሆስፒታሎች ተመርምራ ሁሉም ሆስፒታሎች ከአቅማችን በላይ ነው ብለዋት በአሁኑ ሰዓት በህንድ ውስጥ በአንድ ሆስፒታል ህክምናዋን ለመከላከል ከሄደች 3 ወር ሊሆነው ነው::
በመሆኑም በሽታው እየጠናባትና እያሰቃያት
በመሆኑ ለተራዘመ ግዜ በህንድ እናቷና ወንድሟ
ቤት በውድ ዋጋ ተከራይተ
ው የህክምና ወጪው ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ
ዘመድ ወዳጅ ብቻም ሳይሆን
ማንኛውም ሩህሩህ የሆነ ሰው የእርዳታ እጁን ዘርግቶ እንዲታደጋት ቤተሰቦቿ
ወደ ውጭ ለመውጣት ተገደዋል::
ቤተሰቦቿ ያለየሌለ ሃብታቸውን እንድሁም የቅርብ ዘመድ አዝማድ የሆነን ሰው ሁሉ አስቸገረው
ለማሳከም ቢሞክሩም የህክምናው ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ ሊቋቋሙት ባለመቻላቸው
" ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" በሚል
የእርዳት እጃችሁን በመዘርጋት ከጎኗ እንድትቆሙ::
ለዚህም ይረዳ ዘንድ
ይህንን የጎ ፈንድሚ ሊንክ
በመጫን በሚከተለው አካውንት በማስገባት ያቅማችሁን እንድትረዷት
በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን::
ቤተሰቦቿ
Organizer
Faiza Busera
Organizer
Bailey s Crossroads, VA