
Support Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus
Spende geschützt
"በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው" ያዕቆብ 1:17
መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዋሽንግተንና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
በብፁዕ አቡነ ፋኑኤል መልካም ፈቃድ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም ተመሰረተ።
ከምስረታው ጀምሮ በመላው ዓለም ለሚገኙ ምእመናን የሠርክ ፀሎት በማድረስና ስብከተ ወንጌልን በማስተማር ሰፊ የኦን ላይን አገልግሎትን በመስጠት ላይ እንገኛለን።
ቤተ ክርስቲያናችን ያስቀመጠችውን ዕራዕይ እና ሰፊ አገልግሎት በትጋት ለማዳረስ የሁላችሁንም ዕርዳታ ትሻለች።
ስለ ክርስቲያናችን አገልግሎት እና ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል-
Email: [E-Mail ausgeblendet]
Tel: +1-(703) [Telefonnummer bearbeitet]
Facebook: MKAGMK
ቸሩ እግዚአብሔር ደብራችንን ይባርክ!!!
Organisator
Fisseha Mengistu
Organisator
Silver Spring, MD