- T
- Y
- T
ውድ ኢትዮጵያውያን
ውድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ዲሞክራሲን የተላበሰች: ልጆችዋም በእኩልነት የሚኖሩባት ሀገር ለማድረግ ያለው ትንቅንቅ ቀላል አይደለም:: ጉዞውም ረጅም ነው::
በዚህ ትግል ውስጥ ብዙዎች መስዋእትነትን ከፍለዋል:: ዛሬ በ2013 የምርጫ ዋዜማ ሁለት ህፃናት ልጆቹን በትኖ: ለነፃነታችን የወደቀው ወንድማችን ግርማ ሞገስም ከሰማእታቱ መካከል የሚደመር ነው::
ለነፃነታችንና ለፍትህ ስርአት ምስረታ በምናደርገው ጉዞ ላይ: አካሄዳችን የተለያየ ሊሆን ይችላል:: መዳረሻችን ግን አንድነትና ሰላምን የተላበሰች ኢትዮጵያን መፍጠርና፡ህዝብዋን የዲሞክራሲ መብቶች ባለቤት ማድረግ ነው::
ለዚህ ጉዳይ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ከመሆን ሌላ ምንም አያሻም::
የታጋዩን አቶ ግርማ ሞገስን ህፃናት ልጆች ያለንን በመለገስ እንርዳ እንተባበር::
ለገዳዮቻችን: የማንንበረከክ መሆናችንንም፡በኢትዮጵያዊ አንድነታችን እናስመስክር።
ኢትዮጵያዊነት ያብባል!
ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን
---
On February 14th, 2021, Mr. Girma Moges was senselessly killed in his hometown of Bishoftu (Debre Zeit). Mr. Moges had dedicated his life to the pursuit of democracy in Ethiopia. He was the primary provider for his home and he leaves behind his wife and young children who are now faced with unexpected financial hardship. To continue to support Mr. Moges' family and ensure his kids can continue on his legacy, we have created this GoFundMe to help cover some of these expenses. Please support by donating or sharing this fundraiser with others.
Thank you.