Help Girma Moges' Family

  • T
  • Y
  • T
86 donors
0% complete

$7,335 raised of $15K CAD

Help Girma Moges' Family

Donation protected
ውድ ኢትዮጵያውያን

ውድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ዲሞክራሲን የተላበሰች: ልጆችዋም በእኩልነት የሚኖሩባት ሀገር ለማድረግ  ያለው ትንቅንቅ ቀላል አይደለም:: ጉዞውም ረጅም ነው::
በዚህ ትግል ውስጥ ብዙዎች መስዋእትነትን ከፍለዋል:: ዛሬ በ2013 የምርጫ ዋዜማ ሁለት ህፃናት ልጆቹን በትኖ: ለነፃነታችን የወደቀው ወንድማችን ግርማ ሞገስም ከሰማእታቱ መካከል የሚደመር ነው::
ለነፃነታችንና ለፍትህ ስርአት ምስረታ በምናደርገው ጉዞ ላይ: አካሄዳችን የተለያየ ሊሆን ይችላል:: መዳረሻችን ግን አንድነትና ሰላምን የተላበሰች ኢትዮጵያን መፍጠርና፡ህዝብዋን የዲሞክራሲ መብቶች ባለቤት ማድረግ ነው::
ለዚህ ጉዳይ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ከመሆን ሌላ ምንም አያሻም::
የታጋዩን አቶ ግርማ ሞገስን ህፃናት ልጆች ያለንን በመለገስ እንርዳ እንተባበር::
ለገዳዮቻችን:  የማንንበረከክ መሆናችንንም፡በኢትዮጵያዊ አንድነታችን እናስመስክር።
ኢትዮጵያዊነት ያብባል!

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን


---


On February 14th, 2021, Mr. Girma Moges was senselessly killed in his hometown of Bishoftu (Debre Zeit). Mr. Moges had dedicated his life to the pursuit of democracy in Ethiopia. He was the primary provider for his home and he leaves behind his wife and young children who are now faced with unexpected financial hardship. To continue to support Mr. Moges' family and ensure his kids can continue on his legacy, we have created this GoFundMe to help cover some of these expenses. Please support by donating or sharing this fundraiser with others.

Thank you.

Organizer

Tsion Ayalew Tamiru
Organizer
Calgary, AB

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee