Main fundraiser photo

Help for Kidist Lake

Donation protected
ቅድስት ላቀ ደስታ ትባላለች ። የ 22 ዓመት ወጣት ስትሆን በአሁኑ ሰዓት የኮሌጅ ተማሪት ናት ። ያገኘችውን ነፃ የትምህርት ዕድል ላለማጣት ከ 1.5 ኪ.ሜ. በላይ በእጅዋን እና በእግሩዋን ትሄዳለች ። በዚህ ምክንያት ጉልበቷ ይደማል ። ይሁንና የቤት ክራይ እና አጠቃላይ ወጪዎችዋን የምትሸፍነው ራስዋ ሰርታ ነው ።
ቅድስት ገና ከሁለት ዓመቷ ጀምሮ አካል ጉዳተኛ እንደሆነች ወላጆችዋ ነግሯታል ። አባት እና እናትዋን 8ኛ ክፍል እያለች በሞት አጥታለች ይህም ገና በጥዋቱ ለተደራራቢ ችግር ዳርጓታል።

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የቻልነው ያክል እርዳታ እጃችን እነድንዘረጋላት በፈጣሪ ስም እንለምናለን ።

በቀጥታ ቅድስትን ማግኘት ለሚፈልግ
ቅድስት ላቀ ደስታ
ስልክ ቁጥር ፦ 0953255274
ኢትዬጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ፦ 1000268782641
Donate

Donations 

    Donate

    Organiser

    Yirgalem Kumilachew
    Organiser
    Silver Spring, MD

    Your easy, powerful and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help directly to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee