
Donation protected
ይህ በምስል ላይ የምታዩት ወንድማችን ኢዮብ ተክሌ ይባላል፡፡ በቅርቡ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በከፍተኛ ህመም ውስጥ ይገኛል፡፡ ይህ ህመም ወደ ጭንቅላት ደም የሚያደርሱ ዋና የደም ስሮች በከፍተኛ ደረጃ የጠበቡ በመሆናቸው ምክንያት የተከሰተ ሲሆን አስቸኳይ የቀዶ ጥገና ካልተደረገለት ለህይወቱ አስጊ መሆኑ በኃኪሞች ተረጋግጦአል፡፡ ይህ ቀዶ ጥገና በሃገር ውስጥ ማድረግ ስለማይቻል ወደ ውጪ ሃገር ሄዶ ህክምና ለማድረግ እስከ 500.000.00 (አምስት መቶ ሺ) ብር ድረስ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑ እና ይህንንም ወጪ ማድረግ አቅሙ ስለማይፈቅድ የፍቅር የሆነ የእርዳታ እጀችሁን በመዘርጋት የወንድማችንን ህይወት እንድንታደግ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን፡፡
Organizer
RETTA SHIFERAW SIYOUM
Organizer
Gothenburg