Help displaced people from Oromia Region (Welega)
Donation protected
Dear Ethiopians in the diaspora and Friends of the Ethiopian people. As you have heard and seen it from different media outlets several Ethiopians mainly Amharas are displaced from Oromia region due to the recent conflict. These people with their family and children have moved to different parts of Ethiopia. Some of them have reached Dessie town and the vicinity. They are sheltered in schools, community centres, shades, tents, etc. Residents of Dessie and the vicinity have welcomed them and are sharing what they have such as food and clothing. But as the number of arrivals increases the host community cannot provide the needs. Thus, additional supply of food, clothing, etc. are required for the displaced people. We are hoping that the government and other humanitrain agencies will come on board and help them. In the meantime, we need raise money to fill the gap and provide their basic needs.
Therefore, we plead with members of our community to help these people. May the Almighty God bless you and bless our country.
ይህ ገንዘብ የማሰባሰብ ህብረት የተቋቋመው ከኦሮሚያ ክልል (ወለጋ) በሚደርስባቸው ግድያ እና ስቃይ በመሸሽ በድንገት ተፈናቅለው ወደ ደቡብ ወሎ በተለይም ሃይቅ እና ጃሪ ለተጠለሉ ንጹሃን ወገኖቻችን የመልሶ ማቋቋም ስራ ታስቦ ሲሆን በአሁኑ ሰአት የችግሩ ሰለባዎች በቂ የሆነ የምግብ፡ አልባሳትና መጠለያ አቅርቦት የላቸውም፡፡
በርካታ ተፈናቃዮች ለህይወታቸው በመስጋትና መጠለያ ለማግኘት ሲሉ ወደ ደቡብ ወሎ በመምጣት ላይ ስለሚገኙ የሰብአዊ ቀውሱ ሊባባስ ከመቻሉም ባሻገር አሁን ባለው ሁኔታ ከቀጠለ ወገኖቻችን ለተጨማሪ የኮሮና ወረርሽኝ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
በአለም ዙሪያ ለምትገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያዊያን ወዳጆች ጥሪያችንን የምናቀርበው በተከፈተው የጎፈንድ-ሚ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ባንክ በኩል የምትችሉትን ሁሉ እነድትለግሱና ለወገኖቻችን አለኝታችንን እንድናሳይ በትህትና እያሳሰብን የተሰበሰበው ገንዘብም ለተጎዱ ወገኖቻችን አፋጣኝ የምግብ ፡ አልባሳት እና ፡ መጠለያ እርዳታ ለማድለግ : በቀጥታ: እንደሚውል ቃል እንገባለን፡፡
በጎ አድራጊነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህርዪ ቢሆንም በተለይ ደግሞ ለጋስነት ከኢትዮጵያዊነት ጋር አብሮ የተቆራኘ: መለያችን ነው፡፡
ለምታደርጉልን ልገሳ በቅድሚያ እያመሰገንን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!

Co-organizers (4)
Alem Reta
Organizer
England
Dawit Zewdu
Co-organizer
Dawit Belew
Co-organizer
Yonas Haymanot
Co-organizer